Interview with Mr. Asefa Hailemariam sport expert Dec/16/2014 Oslo/Norway

ከኣቶ ኣሰፋ ሐይለማሪያም ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ::ኣቶ ኣስፋ በስፖርትና ባህል ኤክስፐርት ናቸው:: በኖርወይ ኣገር ይኖራሉ::
በኖርወይ ኣገር ኢትዮጵያዊን ስላሚያሳዩት የስፖርት እንቅስቃሴና ወደፊት ስፖርት እንዴት ሊጠናከር እንደሚችልና ስፖርት ለጤና ማህበረሰቡን የማቀራረብና የማዝናናት ሚና ኣስርድተዋል:: ስፖርት በርካታ በሽታዎቸን ለመከላከል ከሚጫተው ከፍተኛ ሚና በተጨማሪ ስፖርት የሚያዞትር ሰው በማንኛውም እንቅስቃሴና እይታ ኣስር ዓመት በመቀነስ 60 ዓመት የሞላው እንደ ሃምሳ ዓመት ሃምሳ ዓመት የሞላውን ሰው እንደ ኣርባ ዓመት ኣርባ ዓመት የሞላው ስፖርት የሚሰራ ሰው እንደ ሰላሳ ዓመት ወጣት እንደሚያስመስልና መንቀሳቀስ እንደሚያስችል ኣብራርተዋል:: በተጨማሪ በኖርወይ ኣገር የሚገኙ ኢትዮጵያዊያንን ከሌሎች ባለሞያዎች ጋር በመሆን ስፖርቱን ለማስፋፋት ቃል ገብተዋል::
ለተጫማሪ መረጃ ቪዲዮውን ይመልከቱ

ክፍል 1
ክፍል 2