ማስታወቂያ/Reklame

ማስታወቂያ

ለመላው ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሙሉ!

የኢትዮጵያ የጋራ መድረክ በኖርዌይ ዓርብ ኦክቶበር 14/2016 ከምሽቱ 21 ሰዓት ላይ በኖርዌይ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ወቅታዊውን የሀገራችንን ሁኔታ አስመልክቶ ´´እንዴት ለጋራ ዓላማ በጋራ መስራት እንችላለን? ´´ በሚል ርዕስ በፓልቶክ የጋራ ውይይት አዘጋጅቷል። በውይይቱ ላይ ሁላችሁም ተጋብዛችኃል። የፓልቶክ ስሙን በቅርቡ የምንገልፅ መሆኑን እናስታውቃለን።

የኢትዮጵያ የጋራ መድረክ በኖርዌይ

ክተት ሰላማዊ ሰልፍ የማይቀርበት
በኣጋዚ ሰራዊት በጅምላ የተረሸኑትን የኦርሞና ኣማራ ወጣቶች የተሰማንን ጥልቅ ሐዘን ለመግለጽ
ለኢትዮጵያ ህዝብ ከጎኑ መቆማችንን ለማሳየት
የኢትዮጵያን ህዝብ ብሶት ለኖርዌይ መንግስትና ህዝብ ለማሳወቅ
ኢማኖ

 

ማስታወቂያ ሳዝ ፕሮሞሽን brown

  • sigmondCOMMON DREAM/SAMDRØMT
  • caraline bildetCOMMON DREAM/SAMDRØMT
  • Dr. MulualemCOMMON VALUES/FELLES VERDIER
  • sewasewFORGIVING/TILGIVELSE
sigmond1 caraline bildet2 Dr. Mulualem3 sewasew4 5
Gallery HTML5 by WOWSlider.com v4.5

common vision 21-11-2015

  • Free Media and Its application in Ethiopa Seminar
  • Free media and its application in Ethiopia
  • Slide1
Gallery HTML5 by WOWSlider.com v4.5

pop 1

 

Finote Biniam

 

Demonstrasjon mot umennesklig handling av Etiopere i Saudi Arabia 14.11.13, 16:00, Drammen Veien 102H, Oslo, Norway.
ክተት ሰላማዊ ሰልፍ አይቀርም ለሞቱት ለማልቀስ በህወት ላሉት ለማጽናናት ለሳዊዲ ንጉስ አጭርና ግልጽ መልዕክት በሰላምዊ መንገድ ለማስተላለፍ ዛሬ 14.11.13 16:00 በሳዊዲ ኢምባሲ ፊትለፊት Drammen Veien 102H, Oslo እንገናኝ::ነገ 15.11.13 16:30 የስዕል ኢግዚቢሽን በባትሪየት
Batteriet Fredensborgveien 24A
ፈር ለሚለቁት ግልጽ መልዕክት በማስተላለፍ በዓለም ዙሪያ የሚታወቀው ኢትዮጲስክ ኖሽክ
ዲያስፖራ ዛሬም በነቂስ እንደሚወጣ ኣያጠራጥርም

ለወገን ደራሽ ወገን ነው!!!
ኢትዮጵያ ጥንታዊ ክብሯን በዓለም ዙሪያ ታስመልሳለች

======================================================================================================================
Ethiopian Traditional Coffee ceremony Drammen
Hjertelig velkommen alle sammen til stor Etiopisk tradisjonell kaffe seremoni 16.11.2013. Røde kors lokalet i Tollbugata 52 , her får du oppleve en ny kultur og møte mennesker med mange positiv tanker. Vi har en lang tradisjon, ler mye og smiler fra øre til øre .vi serverer kaffemat og kaldtdrikker.
For mer informasjon kontakt
Layla 95060730
Fekerte 97097023


========================================================================================================================