ETNK WEEKLY NEWS 08-05-2017

ETNK WEEKLY NEWS 08-05-2017 ያለ ፕረስ ነፃነት እኛም ነፃ አይደለንም ሲሉ የተባበሩት መንግታት የሰባዊ መብት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ኬቲ አስታወቁ። ለተቺ ድምፆች ከፍተኛ ነፃነትና ቦታ እንዲሰጣቸው የተባበሩት መንግስታት የሰባዊ መብት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘይድ ራአድ አል ሁሴን ተማፀኑ የኢትዮጵያ መንግስት በሰላማዊ ኗሪዎች ላይ የፈፀመውን ጭፍጨፋ ድርጅታቸው እንዲያጣራ በድጋሚ ጠየቁ ኢትዮጵያና ኡጋንዳ የ200 ሚሊዮን ዶላር የአሜሪካ እርዳታ እንደሚቀነስባቸው ታወቀ ። ቴዎድሮስ ካሳሁንን የኢትዮጵያ ህዝብ የሚወደው እሱ እና ሙዚቃው ኢትዮጵያዊነትን ስለሚዘምሩ ነው ሲሉ ፕሮፌሰር ፍቀሬ ቶለሳ አስታወቁ። የዳግማዊ መዐሕድና የቤተ አማራ መድኅን የቅድመ […]

Read more

Interview with All Amara Peoples Organization II PR head Dr. Afework Teshome 28-04-20107 Part 2

Interview with All Amara Peoples Organization II PR head Dr. Afework Teshome 28-04-20107 Part 2 1.ህዋሃት ሲመሰረት ኢላማ ውስጥ ያስገባው ኣማራን ብቻ ሳይሆን ኦርቶዶክስንም ጭምር ነው:: ኦርቶዶክስን ማጥፋት ባይችል ስልጣን ከጀመረበት ቀን ጀምሮ የቤተክርስቲያንን ህግ በመጣስ የራሱን ፓትሪያርክ እስከ ኣሁን ድረስ ኣስቀምጦ ይገኛል:: ኦቶዶክስ ራሷንና ምዕመናን ለማዳን በቤተክርስቲያኗ ስርዓት መሰረት የተሾሙት ፓትሪያርክ እንደ ክርስቶስ ተሰደው ምዕመናንና ቤተክርስቲያኗን በውጭ ሆነው እየጠበቁ ነው:: በሌላ በኩል ውጭ ኣገር እንኳን እየኖሩ ኦርቶዶክሳዊያን በኣገር ውስጥ ህዋሀት ባስቀመጣቸው ፓትሪያክ ስር ይተዳደራሉ:: ይሄ ደግሞ ህዋሃትን ማጠናከር ነው:: […]

Read more

Interview with Dr. Afework Teshome PR head of All Amara peoples organization II 23-04-2017

የዳግማዊ መላው አማራ ህዝብ ድርጅት መዐሕድ የህዝብ ግንኙነት መምሪያ ኃላፊ ከዶር አፈወርቅ ተሾመ ጋር የተካሄደ ቃለ ምልልስ ክፍል 1 1. የዳግማዊ መዐህድ ግብና ራይ ምንድን ነው? 2.ኣማራው ኢትዮጵያዊነትን ያለቅድመ ሁኔታ ይቀበላል በመጽሐፍ ቅዱስ በቁራንና በታሪክ ባለሞያዎች የተዘገበውን የኢትዮጵያን የ4 ሽ ኣመት ታሪክ ያምናል ኣብሮ መኖር ይችልበታል ይፈልጋል የህግ የበላይነትና መከባበር ባህሉ ነው የበለፀ ቋንቋ ባለቤት ነው በኣገር ውስጥም በዓለም ዙሪያም ሰፊ ሽፍን ኣለው የተዘረዘሩትን ሐቆች ሂሳብ ውስጥ ኣስገብተን ሀ.የኣማራው ትግል ኣሁን ምን ላይ ነው? ለ.የኣማራውን ትግል ከ5 ኣመት በኋላ ምን […]

Read more

ETNK WEEKLY NEWS 24-04-2017

ETNK WEEKLY NEWS 24-04-2017 የዳግማዊ መላው አማራ ህዝብ ድርጅት ከሌሎች የአማራ ድርጅቶች ጋር የአካሄድ ልዩነቶችን አቻችሎ በመከባበር እንደሚሰራ . የድርጅቱ የህዝብ ግንኙነት መመሪያ ሀላፊ ዶር አፈወርቅ ተሾመ አስታወቁ

Read more

ETNK WEEKLY NEWS 03-04-2017

ETNK WEEKLY NEWS 03-04-2017 የወልቃይት አማሮች ድንበራችን ተከዜ ማንነታችና አማራ ነው የሚለውን ጥያቄያቸውን መተግበር እየጀመሩ ነው ተከዜን ተሻክሮ ወደ ጎንደር የሚደረገው እንቅስቃሴ ሙሉ በሙሉ ተቋርጧል:: ወልቃይን የትግራይ አካል አድርጎ ለማቆየት የፌደራል ፖሊስና የትግራይ ልዩ ሓይል ወልቃይት ላይ ያለ የሌለ ሃየላቸውን አሰማርተዋል። ከትጋራይ ወደ ወልቃይት የሚወስዱትን መንገዶችን የዞጓቸው የወልቃይትን አማራነት ጥያቄ አንግበው እየተንቀሳቀሱ የሚገኙ የወልቃይት የአማራነትንና ድንበራችን ተከዜ ነው የሚል ጥያቄ አንግበው የሚንቀሳቀሱ የአማራ አርበኞች ናቸው። ትግራይንና ወልቃይትን የሚያገናኙ መንገዶችን ያልተጠበቁ ቦታዎች ላይ በመዝጋት ማንኛው ተሽከርካሪ እንዳያልፍ እያደረጉ ነው ሲል የአማራ […]

Read more

ETNK WEEKLY NEWS 27-03-20107

ETNK WEEKLY NEWS 27-03-20107 የኣማራ ተጋድሎ በቀላል ማርሽ እነጎደ ነው የተባበሩት መንግስታት የባሪያ ሸያጭ ዘመንን ትወልደ አፍሪካዊያን በአለም ዙሪያ ያበረከቱት አስተዋጾ በሚል ርዕስ አከበረ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በ እስራኤል የኢትዮጵያን ኣማባሳደር ወዲ ፀጋዩን ኣስጠነቀቁ የሰይጣን ኣርማ እየተባለ የሚጠራውን ህዋሃት ከ ኢትዮጳያ ባንዲራ ላይ የለጠፈውን ኮኮብ ኣቃጠሉ። ሁማን ራይትስ ወች ኢትዮጵያን አስመልክቶ ለ አውሮፓ ኮሚሸ|ን ምክትል ፕሪዚዳንት ሚስተር ሞግህሪኒ ደብዳቤ ጻፉ በህዋሀት የታፈነው ድርቅ ወደ ርሐብ እያደገ ነው, ትምህርት ቤቶችም ተዘግተዋል ሲል ጎልጎል የድህረ ገፅ ጋዜጣ ዘገበ የሸዋ አርበኞች መልክት አስተላለፉ

Read more

ETNK WEEKLY NEWS 13-03-2017

ETNK WEEKLY NEWS 13-03-2017 5.7 ሚሊዮን ኢትዮጵያዊያን በርሐብ ሊሞቱ ይችላሉ ሲል ሰዎች ለሰዎች ሜንሽን የተሰኘው የጀረመን በጎ አድራጊ ድርጅት ማርች 8 2017 ባወጠው ሪፖርት ገለፀ በሰዎች ለሰዎች በጎ አድራጊ ድርጅት ጥናት መሰረት በተከሰተው የምግብ እጥረት ምክንያት 5.7 ሚሊዮን ኢትዮጵያዊያን በርሐብ ሊሞቱ ይችላሉ። ለዚህ ደግሞ ዋና ምክንያት ምክንያት ሌሎች ጎረቤት አገሮች በከፋ የምግብ እጥረት ላይ መገኘታቸው ነው። ይህ ክስተት አለም ትኩረቱን ከ ኢትዮጵያ በማንሳት ሶማሊያ ደቡብ ሱዳንና ሰሜን ኬንያ ላይ በማድረጉና በቂ እርዳታ ለ ኢትዮጵያዊያን ርሀብተኞች መቅረብ ስለ አልቻለ ነው። 6 […]

Read more

ETNK WEEKLY NEWS 06-03-2017

ETNK WEEKLY NEWS 06-03-2017 121 ኛው የ አድዋ በ ዓል በተለያዩ ቦታዎች በተለያየ መልክ እተከበረ ነው ኢትዮጵያዊያን በአገር ቤትም በውጭ አገርም የአድዋ በአልን እያከበሩ ነው። በአንዲስ አበባ የካቲት ሃያ ሶስት በደመቀ ሁኔታ ተከብሯል። የአድዋ ጦርነት በድል የተጠናቀቀው የካቲት 23 ቀን 1988 ነው። ድሉ ለ ኢትዮጵያዊያን ብቻ ሳይሆን የነጭ የበላይነትን ሲታገሉ ለነበሩት ሁሉ ከፍተኛ ድል ነበር። ጥቁሮች ነጮችን ለማገልገል የተፈጠሩ ናቸው፡ የሚለውን አስተሳሰብም የመታ ነበር። ኢትዮጵያ ለዋአላዊት አገር ሆና በቅኝ ሳትገዛ እንድትቀጥል ያደረገ ድል ነበር። ዳግማዊ ምንይልክ እና ባለቤታቸው እቴጌ ፀሐይቱ […]

Read more

Interview with Mr. Eyasu Alemayehu Senior EPRP Exc. Part 2 20-02-2017

ከኢሕኣፓ ከፍተኛ ኣመራር ከኣቶ እያሱ ኣለማየሁ ጋር የተካሄደ ቃለ ምልልስ ክፍል ሁለት በኣሶሳና ኣርባ ጉጉ የሰፈሩትን ኣማሮች ማን ጨፈጨፋቸው`? ኢሕኣፓ ውስጥ የሴቶች ሚና ምን ይመስላል? ህዋሃት ተቀዋሚዎችን የሚስልልበት ዘዴ ምን ይመስላል? ተቃዋሚዎች እንዴት መተባበር ይችላሉ`? ኣገር ቤት ህዋሃት መራሹ መንግስት ከተቀዋሚዎች ጋር የሚያካሂደውን ውይይት ኢሕኣፓ እንዴት ያየዋል? በትጥቅ ትግል የሚታገሉት እንዴት ይታገዙ? ኣንገብጋቢ ችግራቸው ምንድን ነው? ኢሕኣፓ ለምን ”ብሔር ብሔረሰቦች” የሚለውን ሐረግ ኣመጣው?የሚሉትንና ሌሎች መረጃዎችን ያገኛሉ

Read more
1 2 3 15
Social Media Auto Publish Powered By : XYZScripts.com