Archive

ፊትለፊት ገጽ

 • ETNK weekly news 07-05-2016
 • ETNK weekly news 30-04-2016
 • የባህል ምሽት በኢትዮጵያ ኮሚኒቲ በኖርዌ የኢትዮጰያዊያን በኖርዌይ ኣወያይ የጋራ ፎረምና ኢትዮ ኖርዌይ ቲቪ የተዘጋጀ 23-04-2016 part 1
 • ETNK weekly news 24-04-2016
 • ከቤተልሄም ግርማ ጋር የተካሄደ ቃለ ምልልስ:ቤተልሄም ግርማ በኢትዮጵያ መከላከያ ኢንጅነሪንግ ወይም ብረታብረት ኢንጅነሪንግ ሰራተኛ ነብሩ
 • ETNK weekly news 17-04-201
 • ETNK WEEKLY NEWS 10-04-2016
 • Returavtale med Etiopia
 • የባህል ምሽት በኢትዮጵያ ኮሚኒቲ በኖርዌይ የኢትዮጵያዊያን በኖርዌይ የጋራ አወያይ መድረክ የኢትዮ ኖርዌ ቲቪና ራዲዮ የተዘጋጀ13-02-2016
 • ከጋዜጠኛ እየሩሳሌም አበረ ጋር የተካሄደ ቃለ ምልልስ የአዲስ አበበ የሴቶች ሊግ ምክትል ሊቀ መንበረ የነበረ ከባህር ዳር ዩንቨርስቲ ትዝታ እስከ ስደትኢትዮጵያዊነት በኢትዮጵያ ዩንቨርሲቲዎች ውስጥጋዜጠኝነትና ኢሀድግ በክፍል እንድ ትኩረት የተሰጣቸው ነጥቦች
 • ዜና 06-02-2016
 • የተራቡትን ኢትዮጵያዊን ለመረዳት አዲስ የቃል ኪዳን ታቦት የፈውስ ኣገልግሎት ድርጅት ከኖርጂያን ቤተክርስቲያን እርዳታ ሰጪ ክፍል ጋር በመሆን የሚካሄድ የገንዘብ ማሰባሰብ እንቅስ ቃሴ:: የገንዘብ ኣሰባሰቡን በተመለከተ ከወሮ ሰዋሰው ዮንሰን የአዲስ የቃል ኪዳን ታቦት የፈውስ ኣገልግሎት ድርጅት ሀላፊ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ
 • Interview with Dr. Mulualem Adam representative for patriotic Ginbot 7 Norway24-01-2016, Oslo, Norway http://wp.me/p3NlXe-Ag
 • ETNK weekly report 24-01-2016
 • የኢትዮ ኖርዌይ ራዲዮ አማርኛ ፕሮግራም 17-01-2016
 • የኢትዮ ኖርዌይ ራዲዮ አማርኛ ፕሮግራም 10-01-2016
 • Amara holocaust 03 01 2015
 • የኢትዮ ኖርዌይ ራዲዮ አማርኛ ፕሮግራም 03-1-2016
 • ETNK weekly report 03-01-2016
 • ETNK weekly report 27 12 2015
 • የኢትዮ ኖርዌይ ራዲዮ አማርኛ ፕሮግራም 20-12-2015
 • ሞታች ሁ ሞታችን ነው
 • በኖርዌይ ኦስሎ 18, December, 2015 (ታህሳስ 8, 2008 ዓ.ም ) በአዲስ አበባ ማስተር ፕላን የወያኔ መንግስት በኦሮሞ ተማሪዎች ላይ ያደረሰውን ግድያ እና በምዕራብ ኢትዮጵይ በጎንደር ክልል ለሱዳን ተላልፎ የሚሠጠውን መሬት ምክንያት በመቃወም ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በኖርዌይ፣ ኦስሎ ተደረገ ።ዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ
 • ETNK weekly report 13-12-2015
 • የኢትዮ ኖርዌይ ራዲዮ አማርኛ ፕሮግራም 13-12-2015
 • የኢትዮ ኖርዌይ ራዲዮ አማርኛ ፕሮግራም 06-12-2015
 • ETNK weekly report 06-12-2015
 • Ethio-Norway TV weekly report 22-11-2015
 • የጋራ እሴቶቻችን የትኞቹ ናቸው በዶር ሙሉ ዓለም ኣዳም 21-11-2015, Oslo, Norway
 • የኢትዮ ኖርዌይ ራዲዮ አማርኛ ፕሮግራም 29-11-2015>
 • Ethio-Norway TV weekly report 22-11-2015>
 • የኢትዮ ኖርዌይ ራዲዮ አማርኛ ፕሮግራም 22-11-2015
 • Ethio-Norway TV weekly report 15-11-2015
 • የልጆች ኣስተዳደግ በዲያስፖራ ምን መሆን ኣለበት ቃለ መጠየቅ ከኣቶ ሉኡል መኮነን የልጆች ስነልቦና ኤክስፖርት ኦስሎ ኖርዌይ
 • የኢትዮ ኖርዌይ ራዲዮ አማርኛ ፕሮግራም 15-11-2015
 • Interview with Dr. Tadesse Biru 08-11-2015, Part 2 ETNK
 • Ethio-Norway TV weekly report 08-11-2015
 • Interview with Dr. Tadesse Biru Part 1, 08-11-2015, ETNK
 • ከኣክቲቪስትና ኣርቲስት ታማኝ በየነ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ25-10-2015
 • ከኣቶ ኣበበ ደመቀ የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን ኧኢሳት ድጋፍ ኖርዌይ ሊቀመንበር ጋር የተካሄደ ቃለ ምልልስ25-10-2015
 • ETNRADIO 01-11-2015
 • ከታማኝ በየነ ጋር ቃለ ምልልስ ኢትዮ ኖርዌይ ቲቪና ራዲዮ 25-10-2015
 • ETNRADIO 25-10-2015
 • Moresh Amihara organization Interview with Ato Tekle Yeshaw part 2 15-10-2015
 • Statsminster Erna Soberg, Barn, Likestillings-og inkluderingsminster Solveig Horne, Gruo Ødegård-Forsker
 • ETNK weekly news 19-10-2015
 • የኢትዮ ኖርዌይ ራዲዮ አማርኛ ፕሮግራም 11-10-2015 News
 • Moresh Amihara organization Interview with Ato Tekle Yeshaw part 15-10-2015
 • Konferanse: Rettssikkerehet for asylsøkere nå 14-10-2015 OsloalderundersøkelseRettsikkerehetPanalsamtaleSpørsmål fra salenAvsluting
 • የኢትዮ ኖርዌይ ራዲዮ አማርኛ ፕሮግራም 11-10-2015 News
 • ETNK weekly news 11-10-2015
 • ETNK weekly news 04-10-2015
 • ETNK weekly report 28-09-2015
 • የኢትዮ ኖርዌይ ራዲዮ አማርኛ ፕሮግራም 27-09-2015 News only
 • ETNK WEKLY NEWS 20-09-2015
 • የኢትዮ ኖርዌይ ራዲዮ አማርኛ ፕሮግራም 20-09-2015 News only
 • ETNK weekly report 14-09-2015
 • የመጀመሪያው የኤፍ ኤም ራዲዮ ስርጭት በኦስሎና ኦስሎ ዙሪያ በኣማርኛ ትናንት ተጀመረ
 • የኢትዮ ኖርዌይ ቲቪ ሳምንታዊ ሪፖርት 07-09-2015
 • የኢትዮ ኖርዌይ ቲቪ ሳምንታ ዊ ፕሮግራም 31-08-2015

 • የኢትዮ ኖርዌይ ቲቪ ሳምንታዊ ፕሮግራም 24-08-2015
 • የኢትዮ ኖርዌይ ቲቪና ራዲዮ ሳምንታዊ ሪፖርት 17-08-2015
 • የኢትዮ ኖርዌይ ቲቪና ራዲዮ ጋዜጠኞች በማሰብ ገሰሰ ኣሳዛኘ የስደት ታሪክ ላይ ያደረጉት ውይይት 12-08-2015,
 • የኢትዮ ኖርዌይ ሳምንታዊ ዘገባ 10-08-2015
 • ኢትዮ ኖርዌይ ቲቪ ሳምንታዊ ዘገባ 03-08-2015
 • ከኣስልጣኝ ስዩም ኣባተ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ::

 • ኢትዮ ኖርዌይ ቲቪ ሳምንታዊ ዘገባ 27-07-2015
 • ኣቶ ኣሳየኸኝ ጥላሁን የኢትዮ ኖርዌይ የእግር ኳስ ቡድን ኣስልጣኝ እና ከኣቶ ዳንኤል እሽቴ የኢትዮ ለንደን የእግር ኳስ ቡድን ኣስልጣኝ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ
 • ኢትዮ ኖርዌይ ሳምንታዊ ሪፖርት 20-07-2015

 • ኢትዮ ኖርዌይ ቲቪ ሳምንታዊ ዘገባ 13-07-2015
 • Intervju med Reidulf Molvær

 • የኢትዮ ኖርዌይ ቲቪ (ETNK) ሳምንታዊ ዘገባ 06-07-2015
 • የኢትዮ ኖርዌይ ቲቪ ሳምንታዊ ዘገባ 29-06-2015
 • አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ በወያኔ የታፈኑበትን አንደኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በኖርዌይ, ኦስሎ ተካሄደ23-06-2015
 • የኢትዮ ኖርዌይ ቲቪ ሳምንታዊ ዘገባ week 27/2015
 • የ ኢትዮ ኖርዌይ የእግር ኳስ ቡድን ከቱርክ ኖርዌይ ጋር ያደረገው ውድድር ሙሉ ጨዋታየቡድኑ ኣሰልጣኝና መሪ ከኣቶ ኣሳየኸኝ ጥላሁን ጋርና በእለቱ ግብ ካስቆጠሩ ተጫዎቾች ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ::

 • በኢትዮጵያዊያን የጋራ መድረክ በኖርዌይ የተዘጋጀ ህዝባዊ ውይይት ስለ ሶሻል ካፒታል እና ትግላችን ከየት ወዴት:: ክፍል ኣንድ

 • ኢትዮ-ኖርዌይ ቲ ቪ ሳምንታዊ ዘገባ week26
 • Afircan Diaspora 22/05/2015
 • ኢትዮ-ኖርዌይ ቲ ቪ ሳምንታዊ ዘገባ week25
 • የዲያስፖራው ኣደረጃጀት ምን ይመስላል? 10-15-2015
 • ኢትዮጵያውያን ከጀግንነት ውጭ የፈሪነት ታሪክ የላቸውም 10-05-2015
 • ከአቶ ገረመው ንጋቱ የኮንፍሊክት ወይም አለመግባባት ወይም ውዝግብ አፈታት ዘዴ ባለሞያ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ
 • በእምባ ያራጨ ሰላማዊ ሰልፍ በሊቢያ የመንና ደቡብ ኣፍረካ ስለ ተጨፈጨፉት
 • በሊቢያ-የመንና-ደቡብ-አፍሪካ-በግፍ-የተገ/ ‎”>በሊቢያ የመንና ደቡብ አፍሪካ በግፍ የተገደሉና የተቸግሩ ኢትዮጵያዊያንን ለማሰብ በኦስሎ ዶም ሽርኬ የተካሄደ የጸሎትና የሻማ ማብራት
  29-04-2015
 • በሊያቢያ ደቡብ ኣፍሪካና የመን ስለ ተገደሉና እየተሰቃዩ ስለ ሚገኙ ኢትዮጵያዊያን በኖርዌይ በሚኖሩ
  ትውልደ ኢትዮጵያዊያን የተደረገ ውይይት
 • Demonstration by African immigrants in Norway againest the murder in South Africa and Libya
  24-04-2015
 • Public meeting DECSON ታላቅ ህዝባዊ ስብሰባና የገቢ ማሰባሰቢ በኖርዌይ ኦስሎ ከተማ ተካሄደ!!
  • አቡነ ኤልያስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የአውሮፓ ምስራቃዊና ደቡባዊ ኣፍረካ ሊቀ ጳጳስ በእስላማዊው ኣሸባሪ ቡድን በሊቢያ እንደበግ ኣፕሪል 20/2015 ስለ ታረዱት ኢትዮጵያዊን መግለጫ ሰጡ::በዓለም ዙሪያ ለሚገኙ የክርስቲያን ቤተሰብ በሙሉ

  Intervju med Reidulf Molvær som har oversatt Fiker Eske Mekabir Romanen fra Amiharisk til Norsk
  ፍቅር እስከ መቃብር የተሰኘውን በኢትዮጵያ ታዋቂውን ልብ ወለድ መጽሐፍ ወደ ኖርጂያን ቋንቋ ከተረጎሙት ከዶር ራይዶልፍ ሞልቫር ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ

  02-07-2015, Oslo, Norway

  የኢትዮ ኖርዌይ ቲቪ (ETNK) ሳምንታዊ ዘገባ 06-07-2015

  የኢትዮ ኖርዌይ ቲቪ ሳምንታዊ ዘገባ 29-06-2015

  የዲያስፖራው ኣደረጃጀት ምን ይመስላል?
  ክፍል 1

  የዲያስፖራው ኣደረጃጀት ምን ይመስላል?
  ክፍል 2

  Demonstration by African immigrants in Norway

  24-04-2015

  The demonstration was held to condemn the brutal attack of African immigrants by South Africans in South Africa, the killing and beheading of Ethiopian and Eritrean Christians in Libya. It was conducted along karl Johan’s street,in front of the Norwegian foreign affairs office and Norwegian Parlama.

  Organized by: THE BRIDGE

  ታላቅ ህዝባዊ ስብሰባና የገቢ ማሰባሰቢ በኖርዌይ ኦስሎ ከተማ ተካሄደ!!

  Public meeting DECSON

  Demonstration againest the detaintion of Mr. Andargachew Tsigie by Yemeni Government. The dimonstration was conducted on 3.06.2014 infront of UK Embassy Oslo, Norway

  በኢትዮጵያ ስደተኞች ማህበር በኖርወይ የተዘጋጀው የኖርወይን የስደተኞች አያያዝ ፖሊእና በኢትዮጵያዊያን ሰደተኞችና ተቋሚዎች ላይ የሚደረገውን ስለላ የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ 11.04.2014 ኖርዌይ ኦስሎ

  ከአቶ ማተቤ መለሰ እና ግዳይ ዘራፂዮን ጋር የተደረገ ውይይት ስለ ኢትዮጵያዊያን በኖርወይ የስደተኞች : የልጆች: የሴቶች እና የኢትዮጵያዊያን ተቋማት የቲፒል ኤፍ ማንፌስቶ ስለ አማራ ህዝብ ያለው አቋም አቶ ግዳይ ከቲፒል ኤፍ ለምን ተለዩ በቋን ቋቸው ምክንያት የሚፍናቀሉ ኢትዮጵያዊያን ህጋዊ ከለላ የሚያገኙበት መንገድ አለ? ፀረ ዘረኝነት ኣንቲ ሬሲስት ሴንተር ኢትዮጵያ ውስጥ ማቋቋም ያስፈልጋል?፧ ይችላል? እንዴት? የሚሉና ሌሎች ሐሳቦች ላይ የተደረገ ውይይት
  03.04.2013, Oslo, Norway

  ክፍል 1

  ክፍል 2

  ቡና የኢትዮጵያዊያን ፌስ ቡክ ኣአቶ ጌታቸው በቀለ በመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ የተገኘው ቡና ምን ያህል ዓለምን እያንቀሳቀሰ እንደሆነ የሚያመላክት ስነጽሑፍ

  March 8,2014 Women’s day celebration, Oslo, Norway

  ከኢንጅነር ተስፋዬ ኮርፊል የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ በርገን ኖርወይ ሊቀመንበር
  ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ ኢ.ኮሚ በርገን መቼ ተቋቋመ? ምን ምን ስራዎቸን ሰራ? ወደፊት ምን አቅዷል?
  የልጆችን ትምህርት ኣእንዴት እያካሄደ ነው? እና ሌሎች ዋናዋና ነጥቦች Etiopisk Norsk Kanal ETNK Feb. 07.2014
  Oslo, Norwayu

  ከ አቶ ማተቤ መለሰ የዲሞክራቲከ ለወጥ በ ኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርወይ ም/ሊቀመንበር የነበሩ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ
  ክፍል 1. 05.01.2014, Oslo Norway
  Interview with Mr. Matebe Melese who has been the vice chairman of the democratic change in Ethiopia support organization in Norway. Part 1.

  Ethiopian Asaylum seekers Association in Norway (EASAN) Annual meeting 14.12.2013
  የኢትዮጵያዊያን ሰደተኞች ማህበር በኖርወይ ዓመታዊ ስብሰባ 14.12.2013 ኣዲስ የተመረጡ ኣመራሮች ዝርዝር እና ከበፊቱ ኣመራር ሊቀመንበር ከወሮ ዙፋን ኣማረ ጋር የተደረገ ቃለመልልስ

  በኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ኖርወይ ኢማኖ የተዘጋጀ በሳውዲ ኣረቢያ በኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ላይ እየተፈፀመ ያለውን ስዕብና የጎደለው ድርጊት በመቃወም በኖርወይ አገር ኦስሎ ከተማየ ተካሄደ ክተት ሰላማዊ ሰልፍ ሙሉ ሪፖርት
  Demonstrasjon mot umennesklig handling av Etiopere i Saudi Arabia 14.11.13, 16:00, Drammen Veien 102H, Oslo, Norway.

  ለወገን ደራሽ ወገን ነው!!!
  ኢትዮጵያ ጥንታዊ ክብሯን በዓለም ዙሪያ ታስመልሳለች

  Candlelight Vigil for the migrantes dead crossing the sea to Italia, 20.10.2013 Oslo, Norway

  Fund raising for Ginbot 7 popular force in Oslo, 28.09.2013
  Ginbot7 Oslo Demo

  የቤተሰብ ኮንፍሊክት (ውዝግብ) ግጭት የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ በኖርወይ የተዘጋጀ ኮንፈረንስ

  ክፍል 1

  የቤተሰብ ኮንፍሊክት (ውዝግብ) ግጭት የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ በኖርወይ የተዘጋጀ ኮንፈረንስ
  መነሳሻ የሚያስከትለው ጉዳት የመፍትሔ ሐሳቦች ባለሞያዎች የሐይማኖት መሪዎችና ታዋቂ ግለሰቦች የተሳተፉበት
  የወሮ ሰዋሰው የአቶ የሱፍና የወሮ ሐዋ የረጅም ጊዜ የትዳር ልምዳቸውን አካፍለውናል ከልብ እናመሰግናለን::

  ክፍል 2

  Norwegian-Amiharic dictionary Enaguration ceremony

  የኢትዮጰያ ቀን አከባበር 2013 በኦስሎ ኖርወይ የአቶ ፋሲል አለባቸው የመግቢያ ንግግር
  Ethiopian Traditional Coffee ceremony Drammen
  Hjertelig velkommen alle sammen til stor Etiopisk tradisjonell kaffe seremoni 16.11.2013. Røde kors lokalet i Tollbugata 52 , her får du oppleve en ny kultur og møte mennesker med mange positiv tanker. Vi har en lang tradisjon, ler mye og smiler fra øre til øre .vi serverer kaffemat og kaldtdrikker.
  For mer informasjon kontakt
  Layla 95060730
  Fekerte 97097023


  የኢትዮጰያ ቀን አከባበር 2013 በኦስሎ ኖርወይ ግጥም በወ/ት የሽሀረግ በቀለ  //…………………………………………………………&#8230#8230;………………………………………………………………………………………………………………………………………………………………………………………………………………………………………………………….

  ታላቅ አለም አቀፋዊ ሰልፍና ተቃውሞ

  እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር 24 JAN 2014 በኢትዮጵያ በየክልሉ በሚገኙ መስጊዶች እንዲሁም በተለያዩ አገሮች የሚኖሩ ሙስሊምና ክሪስቲያን ኢትዮጵያውያኖች በአንድነት ሆነው ከፍተኛ ተቃውሞ ያሰሙበት እለት ነበር፣ ተቃውሞው፣ ዱአ (ጸሎት) በማድረግ (ሰደቃ) ምጽዋት በመስጠት፣ ስብሰባ በማካሄድ በተቃውሞ ሰልፍና በመሳሰሉት በተለያዩ መልኮችና ቅርጾች በተለያዩ የአለም ክፍሎች መካሄዱ ተረጋግጧል፣ በኖርወይ ዋና ከተማ በኦስሎ ተመሳሳይ ሰልፍ ተካሂዷል፣ የሰልፉ አላማም በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ በተለያዩ እስር ቤቶች ውስጥ የሚገኙ የእስልምና ሀይማኖት መሪዎች ጋዜጠኛችና ፖለቲከኟች እንዲፈቱ በሀገሪቱ የእምነት ነጻነት እንዲከበርና መንግስት እጁን ከሀይማኖቶች ላይ እንዲያነሳ ለመጠየቅ፣ ነበር፣

  ከ አቶ ማተቤ መለሰ የዲሞክራቲከ ለወጥ በ ኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርወይ ም/ሊቀመንበር የነበሩ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ ክፍል 2.
  Interview with Mr. Matebe Melese who has been the vice chairman of democratic change in Ethiopia support organization in Norway for the last two years. Part 2.

  Semayawi party has a arranged a demonstration againest the mistreatment of Ethiopian migrants in Saudi Arabia. Following the demonstration many of the leaders of the party was taken into prison. Ethiopian current affairs discussion forum has conducted an interview with the presedent of the party Engineer Yilkal immidiatly after he was released from prison. Clikc on the video to follow the interview.

  በሳዊዲ ኣረቢያ በኢትዮጵያዊያን ላይ የተፈጸመውን ኢሰባዊ ድርጊት በመቃወም ሰማያዊ ፓርቲ ኣዲስ ኣበባ ላይ በጠራውን ሰልፍ ምክንያት ስለ ደረሰበት እስር
  በከረንት ኣፌርስ ድስከሽን ፎረም ከኢንጂኔር ይልቃል ጋር የተደረገ ቃለ መልልስ

  Demonstration againest Amihara people deportation from Binshangul region and Guraferda Southeren Region of Ethiopia  ኢትዮጲስክ ኖሽክ ካናል ለአለፍው አንድ ዓምት የተለያዩ ስራዎቸን ሲስራ ቆይቷል:: በዚህም ከፍተኛ እርካታ ይሰመዋል:: በቀጣይ የበለጠ ለመስራት ዝግጅቱን አጠናቆ ስራውን ጀምሯል:: ለዚህ መልካም ዓላማ ቅን ሐሳብና ፍላጎት ችሎታ ያላቸውን የስራ በልደረቦችን በማሰባሰብ ስራውን ጀምሯል:: በአንድ ላይ በመስራት የጋራ ችግራችንን ለመፍታት ጥልቅ ፍላጎት ያላቸሁ: በጋዜጠኛነት ኢዲቲንግ፣ ካሜራ ፕሮሞሽን ፕሮጀክት ማናጅመንት አስተዳድር እና በመሳስሉት ለመስራት ፍላጎት ያላች ሁሉ በድስታ እንቀበላለን!!!

  የመስቀል በዓል አከባበር በኦስሎ 2013

  ኢትዮጲስክ ኖሽክ ካናል ከወሮ ሰዋሰውና ከባለቤታቸው ያን ኦጌ ዮሐነሰን ጋር ስለ የአዲስ ቃል ኪዳን ታቦት የፈውስ አገልግሎት ያደረገውን ቃለ ምልልስ ይከታተሉ።

  የኢትዮጰያ ቀን አከባበር 2013 በኦስሎ ኖርወይ የተለያዩ ምንባቦችና ግጥሞች

  በማንነት ጥያቄ እና አጠቃላይ የወደፊት የኢትዮጵያ አቅጣጫ ላይ ባሉ ነባራዊ ሁኔታዎች ላይ ያተኮረ ውይይት በኦስሎ (ቪድዮ ክፍል 1)
  በኖርዌይ ዋና ከተማ ኦስሎ ግንቦት 16/2006 ዓም (ሜይ 24/2014) በማንነት ጥያቄ እና አጠቃላይ የወደፊት የኢትዮጵያ አቅጣጫ ላይ ባሉ ነባራዊ ሁኔታዎች ላይ ያተኮረ ውይይት። ውይይቱ የተለያዩ አመለካከት ያላቸው ሁለት ግለሰቦች በወቅቱ ሁኔታዎች ላይ ካቀረቡ በኃላ ውይይቶች ተደርገዋል።
  የአመለካከቶቹ አቅራቢዎች

  1/ አቶ ገረመው በኦሮሞ ብሔር ማንነት ጋር በተያያዘ የተለያዩ ስራዎች ሰርተዋል።

  2/ አቶ ጌታቸው በቀለ የእዚህ የጉዳያችን ጡመራ አዘጋጅ ነው።

  ክፍል 1

  We stand on your (Ethiopians) side, Liberal party, Antiracist center and NOAS representatives, a speech made during the demonstration againest spying and asylum policy on 11.04.2014, Oslo, Norway. The demonstration was organized by Ethiopian Asylem seekers association in Norway.

  የመናገር ነጻነት ፍሪደም ኦፍ እሰፒች ፍሪደም ኦፍ ኤክስፕሬሽን ምን ማለት ነው ሲተርጎም ሲተነተን፣ በዶር ዳኛቸው አሰፋ፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ

  dr-dagnachew-assefa-on-freedom-o-300x200

  የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ በኖርወይ ከ17 ዓመታት በላይ በ ኦስሎና ኦስሎ ዙሪያ በማተኮር ከፍተኛ ሰራ ሲሰራ የቆየ ሲሆን በሁሉም የኖርወይ ክፍል ለሚገኙት ወደ 7000 የሚገመቱ ኢትዮጵያዊያን በማህበሩ የመታቀፍ እድል ለመፍጠር 12 ቅርንጫፎችን እየከፈተ መሆኑን ኣስታወቀ::የቅርነጫፍ ማህበርነቱን ፎርማሊቲ በተቀላጠፈ መንገድ በማከናወን የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ በኖርወይ ቲንግቮል ቅርንጫፍ የበኩር ልጅ ሆኖ ተመዝግቧል። ለስራው መፋጠን ከፍተኛ ኣስተዋፅዖ ያበረከቱት የቅርንጫፉ ምክትል ሊቀመንበር ወጣት እምሻው ጫኔ የምስጋና ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።

  ከዚህ በተጨማሪ ለኢትዮጵያ ኮሚኒቲ በኖርወይ ኢማኖ ዋናው መስሪያ ቤት ማዕከል በኦስሎ ከተማ ለመግዛት ከፍተኛ ልምድና ፍላጎት ያላቸውን 6 አባላት ያሉት ኮሚቴ በማወቀር እንቅስቃሴ ላይ መሆኑ ታውቋል። የቤት ኣፈላላጊ ኮሚቴውም ያከናወናቸውንና ሊሰራቸው ያሰባቸውን ስራዎቸ በግልጽ ከኣባላት ፊት ቀርቦ ኣስርድቷል። ይህ እንቅስቃሴ የማህበሩን ኣባልት በከፍተኛ ሁኔታ ኣነቃቅቷል። በስፍራው የተገኙት የተለያዩ ድርጅቶችና የሃይማኖት መሪዎችም ስራውን በከፍተኛ ሁኔታ የደገፉት ሲሆን ትንሿ ኢትዮጵያችንን በኖርወይ ሊለ ኢትዮጵያ ኢ ኖርጌ በጋራ ማጣናከር ለእኛም ሆነ ለልጆቻችን የኣይዴንቲቲችን ወይም የማንነታችን ምልክት ስለሆን ምርጫ ሳይሆን ግድይታቻን ነው ብለዋል።

  ማህበሩ በያዝነው የፈረንጆች ዓመት በኖርወይ አገር ኗሪ የነበሩ በሰው ሰራሽ አደጋ ህወታቸውን ያጡትን ሁለት ኢትዮጵያዊን ሴቶች ከሚመለከታቸው መስሪያ ቤቶች ጋር በመተባበር የ ኢትዮጵያን ባህል በተከተለ መንገድ የሀዘን ሰነስርዓት ያስፈፀመ ሲሀኖነ ችገሩን ከስሩ ለመቅረፍ በቤተሰብ ወዝግብ ወይም ግጭት ዙሪያ ሁለት ሴሚናሮችን ሰጥቷል ወደ ፊትም በሰፊው አጠናከሮ እንደሚቀጥል ተብራርቷል። ከዚህ በተጨማሪ የኢትዮጵያዊያንን ሰባዊ መብት ለማሰከበርና አጋዥነቱን ለማሳየት ሰላማዊ ሰለፎችን አዘጋጅቷል ከሌሎች ድርጅቶች ጋር ተሳተፏል። እንዲሁመ ለማህበሩ ከፍተኛ የገንዘብ ድጋፍ ላበረከቱ 2 አባልትና በየኢትዮጵያ ኮሚኒቲ በኖርወይ የሴቶች ክፍል ከፍተኛ እንቅስቃሴ ላደረጉ 4 ሴቶች የምስክር ወርቀት ማበረከቱን በ23.11.2013 ባደረገው አጠቃላይ አመታዊ ስብሰባ ላያ ተብራርቷል።
  በማህበሩ ሊቀመንበር በአቶ ፋሲል አለባቸው የቀረበውን ዝርዝር ሪፖርት ወደፊት እናቀርባለን።


  መለያየታችን ለምታረድ አበቃን ዶር ሰሎሞን ባሶሌ፣ ካልጋሪ ካናዳ በኣኢትዮጵያዊያን ላይ በሳውዲ ኣረቢያ የደረሰውን ሰቆቃ በመቃወም በካልጋሪ ካናዳ የተደረገ ሰልፍ

  የኢትዮጵያዊን ቁጣ በየኣገሩ ገንፍሏል፥ ታዲያ ይህን የህዝብ ሞገድ ማን ስተብብሮ ይመራው ቀጣይነት ባለው መንገድ ማን ያስተባብረን ያለው ሃይል ኢትዮጵያንን ኣይደለም ኣፍሪካን ነጻ ማውጣት አንደሚችል ጥያቄ የለውም የመሪ ያለህ የኣሰተባባሪ ያለህ ኢትዮጵያዊ የኣስተዳደር ፕሮፍይሰሮቸ የት ኣሉ የኣደረጃጀት ዶክተሮች የት ኣሉ ይህን ሀብት በኣግባቡ ቀጣይነት ባለው መንገድ ለመጠቅም ኢኮኖሚስቶች የት ኣሉ ጠበቆች የት ኣሉ ለቅዱስ ዮሐንስ ያልሆነ ቀሚስ ይበጣጠስ

  We Ethiopians have been murdered in Saudi Arabiay because we are devided and failed to protect ourselves. The last and the only solution left is to stand together and fight for our right. This was the most powerfull speach by Dr. Solomon Basolie in Kalgari , Canada during the demonstration againest the inhuman treatment of Ethiopian immmigrants in Soudi Arabia. watch the video below.

  There are unlimmted Ethiopian orgionated human resources allover the world.This resouce is more than enough to fight for Ethiopians right allover the world including Ethiopians in Ethiopia. The question is that who has the capacity to manage and lead this resouce in a sustainable and efficient way. Where are Ethiopian orgionated professors in managment, communication, adminstration, economics, law, organization and so on. Where and who can start the organizing process.Is there an organization who can take the responsiblity to organize and use this resource? It is a billon dollar question.

  Human Right Befor Millinium Dam Demonstration in Oslo, 2013


  mmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmm

  ETNK weekly news 24-04-2016


  ከቤተልሄም ግርማ ጋር የተካሄደ ቃለ ምልልስ
  ቤተልሄም ግርማ በኢትዮጵያ መከላከያ ኢንጅነሪንግ ወይም ብረታብረት ኢንጅነሪንግ ሰራተኛ ነብሩ

  ETNK WEEKLY NEWS 10-04-201

  ETHIO NORWAY TV WEEKLY NEWS 03-04-2016

  የባህል ምሽት
  በኢትዮጵያ ኮሚኒቲ በኖርዌይ
  የኢትዮጵያዊያን በኖርዌይ የጋራ አወያይ መድረክ
  የኢትዮ ኖርዌ ቲቪና ራዲዮ የተዘጋጀ
  13-02-2016

  ከጋዜጠኛ እየሩሳሌም አበረ ጋር የተካሄደ ቃለ ምልልስ
  የአዲስ አበበ የሴቶች ሊግ ምክትል ሊቀ መንበረ የነበረ
  ከባህር ዳር ዩንቨርስቲ ትዝታ እስከ ስደት
  ኢትዮጵያዊነት በኢትዮጵያ ዩንቨርሲቲዎች ውስጥ
  ጋዜጠኝነትና ኢሀድግ በክፍል እንድ ትኩረት የተሰጣቸው ነጥቦች

  ETNRADIO 31-02-2016

  የተራቡትን ኢትዮጵያዊን ለመረዳት አዲስ የቃል ኪዳን ታቦት የፈውስ ኣገልግሎት ድርጅት ከኖርጂያን ቤተክርስቲያን እርዳታ ሰጪ ክፍል ጋር በመሆን የሚካሄድ የገንዘብ ማሰባሰብ እንቅስቃሴ:: የገንዘብ ኣሰባሰቡን በተመለከተ ከወሮ ሰዋሰው ዮንሰን የአዲስ የቃል ኪዳን ታቦት የፈውስ ኣገልግሎት ድርጅት ሀላፊ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ

  የተራቡትን ኢትዮጵያዊን ለመረዳት የምትፈልጉ የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ

  http://minaksjon.kirkensnodhjelp.no/etiopia/5-3581


  ETNRADIO 17-01-2016

  ETNRADIO 10-01-2016

  ETNRADIO 03 01 2016

  Amara holocaust 03 01 2015

  የኢትዮ ኖርዌይ ራዲዮ አማርኛ ፕሮግራም 20-12-2015

  በኖርዌይ ኦስሎ 18, December, 2015 (ታህሳስ 8, 2008 ዓ.ም ) በአዲስ አበባ ማስተር ፕላን የወያኔ መንግስት በኦሮሞ ተማሪዎች ላይ ያደረሰውን ግድያ እና በምዕራብ ኢትዮጵይ በጎንደር ክልል ለሱዳን ተላልፎ የሚሠጠውን መሬት ምክንያት በመቃወም ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በኖርዌይ፣ ኦስሎ ተደረገ ።
  ዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ

  Interview with Professor Ragnhid Johnsrud Zorgati, 15-12-2015
  The interview focuses on the democratizaantion process of Tunisia, the role of Tunisian National Dialouge Quartet.
  WHAT CAN other countries for example ETHIOPI LEARN FROM THE TUNISIAN NATIOANL DIALOUGE QUARTET WHICH IS NOBEL PEACE PRISE 2015 WINNER?


  ስለ ኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ከኣቶ ይሄነው ዓለሙ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ

  የኢትዮ ኖርዌይ ራዲዮ አማርኛ ፕሮግራም 13-12-2015
  የቱኒዚያ ሞዼል/DEN TUNISISKE METODE

  የኢትዮ ኖርዌይ ራዲዮ አማርኛ ፕሮግራም 06-12-2015

  የኢትዮ ኖርዌይ ራዲዮ አማርኛ ፕሮግራም 29-11-2015

  የኢትዮ ኖርዌይ ራዲዮ አማርኛ ፕሮግራም 22-11-2015

  ETNK weekly report 15-2015

  http://wp.me/p3NlXe-wy
  Interview with Mr Loul Mekonen 15-11-2015 Oslo, Norway
  የልጆች ኣስተዳደግ በዲያስፖራ ምን መሆን ኣለበት ቃለ መጠየቅ ከኣቶ ሉኡል መኮነን የልጆች ስነልቦና ኤክስፖርት ኦስሎ ኖርዌይ

  http://wp.me/p3NlXe-wt

  የኢትዮ ኖርዌይ ራዲዮ አማርኛ ፕሮግራም 15-11-2015

  Interview with Dr. Tadesse Biru 08-11-2015, Part 2 ETNK

  Ethio-Norway TV weekly report 08-11-2015

  http://wp.me/p3NlXe-w7
  Interview with Dr. Tadesse Biru Part 1, 08-11-2015, ETNK

  ከኣክቲቪስትና ኣርቲስት ታማኝ በየነ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ

  ከኣቶ ኣበበ ደመቀ የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን ኧኢሳት ድጋፍ ኖርዌይ ሊቀመንበር ጋር የተካሄደ ቃለ ምልልስ


  Den nasjonale DIALOG- konferansen 2015
  Statsminster Erna Soberg, Barn, Likestillings-og inkluderingsminster Solveig Horne

  http://wp.me/P3NlXe-W
  የኢትዮ ኖርዌይ ራዲዮ አማርኛ ፕሮግራም 18-10-2015

  ቃለ ምልልስ ከ ሞረሽ የ ኣማራ ድርጅት ሊቀመንበር ኣቶ ተከሌ የሻው ጋር ክፍል ሁለት part 2
  የዛሬ ኣምስት ኣመት ሞረሽ የት ይደረሳል በ ኣማራ ማበረሰብ ላይ የተፈጸመውን የዘር ማጽዳትና ማጥፋት መርጃ ማጠናቀር ወደ ተጠናቋል ሞርሽ ከጂዎሾች ወይም ጺዮናዊ እንቅስቃሴ ምን ይማራል ኣብሮም መስራት ጀምራል ስለ መጠላልፍ ምን ይላሉ የሚሉትንና ሌሎች ጠቃሚ መርጃዎችን ይዟል መላካም ሰንበት

  Moresh Amihara organization Interview with Ato Tekle Yeshaw part 1
  15-10-2015

  የኢትዮ ኖርዌይ ራዲዮ አማርኛ ፕሮግራም 11-10-2015

  የኢትዮ ኖርዌይ ራዲዮ አማርኛ ፕሮግራም 04-10-2015 News

  የኢትዮ ኖርዌይ ራዲዮ አማርኛ ፕሮግራም 27-09-2015 News only


  የኢትዮ ኖርዌይ ራዲዮ አማርኛ ፕሮግራም 27-09-2015

  የኢትዮ ኖርዌይ ራዲዮ አማርኛ ፕሮግራም 20-09-2015 kifel 2
  የኢትዮ ኖርዌይ ራዲዮ አማርኛ ፕሮግራም 20-09-2015 News only

  Ethio Norway Radio
  FM 99.3, DAB+, www.voiceofsolo.com

  ኢትዮ ኖርዌይ ቲቪ ኣራተኛ ዓመት, ነፃ ፕረስ ላይ የተሰጠው ሴሚናር
  የመጀመሪያው የኤፍ ኤም ራዲዮ ስርጭት በኦስሎና ኦስሎ ዙሪያ በኣማርኛ ትናንት ተጀመረ
  ከዶር ሙሉ ዓለም ኣዳምና ከኣቶ ኣንዳርጋቸው ጽጌ እህት ወሮ ብዙ ፅጌ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ
  ልብ ኣንጠልጣይ የሆነው ስዓት እላፊ መጽሐፍ ትሪካ በወጣት ሐይማኖት


  • TEA
  • Shiferaw
  • Dr. Seifu
  • Dr. Reidulf
  • Ghenet
  • Dawit
  • Carl M
  • Arsema
  • What is free Media
  • Yeshiareg
  • Getachew
  • Seminar on Free media
  • Seminar on Free media.
  TEA1
  Shiferaw2
  Dr. Seifu3
  Dr. Reidulf4
  Ghenet5
  Dawit6
  Carl M7
  Arsema8
  What is free Media9
  Yeshiareg10
  Getachew11
  Seminar on Free media12
  Seminar on Free media.13

  Gallery HTML5 by WOWSlider.com v4.5

  የኢትዮ ኖርዌይ ቲቪ ሳምንታዊ ፕሮግራም 24-08-2015

  የኢትዮ ኖርዌይ ቲቪና ራዲዮ ሳምንታዊ ሪፖርት 17-08-2015

 • የኢትዮ ኖርዌይ ሳምንታዊ ዘገባ 10-08-2015


  ………………………………………….
  Konferanse: Rettssikkerehet for asylsøkere nå 14-10-2015 Oslo
  alderundersøkelse
  Rettsikkerehet
  Panalsamtale
  Spørsmål fra salen
  Avsluting

  ኢትዮ ኖርዌይ ቲቪ ሳምንታዊ ዘገባ 03-08-2015

  የፕሬዚዳንት ኦባማ የኣፍሪካ ጉበኝት: ኣፍሪካ ጠንካራ ተቋማት እንጂ ጠንካራ ሰው ኣትፈልግም ማለታቸው: ያለ ዲሞክራሲ እድገት ማምጣት ኣይቻልም
  ዲሞክራሲ ዓለም ኣቀፍ ቋንቋ ነው የሰው ልጅ መብት እንጂ ወቅት ጠብቆ ሊከሰት የሚገባ ጉዳይ ኣይደለም:ምርጫ ማካሄድ በራሱ የዲሞክራሲን መኖር ኣያሳይም
  ሙስናና በዘር ላይ የተመሰረተ ፖለቲካ ለኣንድ ኣገር ጠንቆች መሆናቸውን ኣረጋገጡ የሚሉትንና ሌሎች ኣንኳር ኣንኳር መልክቶች ኣስተላልፈዋል
  በኣልኮል ብዛት ምክንያት ባለቤታቸውን ማርካት ያልቻሉ ኬንያዊያን ወንዶች የመሰለብ ኣደጋ ስለ በዛባቸው ችግሩን ለመቀንስ ባለቁልፍ የብረት ፓንት ለውንዶች መሳራጨት መጀመሩ
  የመጀመሪያው የሰው ስራሽ የተፈጥሮ እጅ ተካላ ለኣንድ ኣሜሪካዊ ህፃን መካናወኑ
  ሙጋቢ ለኣፍሪካ ዲያስፖራ ጥሪ ኣቀረቡ የሚሉትንና ሌሎች መረጃዎችን ኣካቷል

  የኣስራ ሶስተኛ የኢትዮ-ኢሮፕ ስፖርትና ባህል ፌስቲቫል ላይ የክቡር እንግዳ ከነበሩት ኣስልጣኝ ስዩም ኣባተ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ:: ኢትዮጵያዊያን ልዩ የእግር ኳስ ጨዋታ ችሎታ ኣላቸው ይህንን ችሎታችንን በማውጣት ኣገራችንን ከታላላቅ ኣገሮች ጎን ለማሰለፍ ዲያስፖራው ትልቅ ሐብት ነው:: ኢትዮ-ኖርዌይ ቡድን ትልቅ ኣቅም ያለውና ተስፍ ሰጭ ነው:: የሚሉትንና ሌሎች ጠቃሚ መልዕክቶችን ኣስተላልፈዋል:: ስፖርትና ባህል ኣገራችንን ማንነታችንን ከማንስተዋውቅበት ኣንዱና ቁልፉ ዘዴ ነው
  ኢትዮ ኖርዌይ ቲቪ በኖርውዌይና በሌሎች ኣገሮች የሚኖሩ ወጣቶች የስፖርት ችሎታቸውን እንዲያዳበሩ በሚደረገው ጥረት ማበረታታቱን ይቀጥላል::

  ኣቶ ኣሳየኸኝ ጥላሁን የኢትዮ ኖርዌይ የእግር ኳስ ቡድን ኣስልጣኝ እና ከኣቶ ዳንኤል እሽቴ የኢትዮ ለንደን የእግር ኳስ ቡድን ኣስልጣኝ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ
  የኣስራ ሶስተኛው ኢትዮ ኢሮፕ የስፖርትና ባህል ፌስቲቫልን ኣስመልክቶ የተደረገ ቃለ ምልልስ::
  የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ካፕቴን ኣዳነ በሚቀጥለው ለኢትዮ ኖርውዌይ ለመጫወት መጠየቁና ሌሎች መረጃዎችን ኣካቷል በመጨረሻው ታዳሚው ህዝብ ጉራጌኛ ሲጨፍር ተካቷል
  ከኣስልጣኝ ስዩም ኣባተ ጋር የተደረገው ጥያቄና መልስ በቅርብ ቀን ይለቀቃል:: ETNK
  Frankfurt, 18-07-2015

  ኢትዮ ኖርዌይ ቲቪ ሳምንታዊ ዘገባ 13-07-2015

  አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ በወያኔ የታፈኑበትን አንደኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በኖርዌይ, ኦስሎ ተካሄደ
  23-06-2015

  የኢትዮ ኖርዌይ ቲቪ ሳምንታዊ ዘገባ week 27/2015

  የኢማኖ የስድስት ወር ስብሰባና ስር ነቀል ለውጥ ላማድረግ ማቀዱ: የዲስሶን የሳላማዊ ሰልፍ ጥሪ: የምርጫው ውጤት ሳይገለጽ ኣንዱ ተዋዳዳሪ ተገደለ;
  ዘርኝነት የአዕምሮን መዛባት መሆኑ ተገለጸ (ሜንታል ዲስ ኦርደር): ዋለያዎቹ ድል ቀናቸው የሚሉና ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎች

  ሳምንታዊ ዘገባ week 26

  በኢትዮጵያዊያን የጋራ መድረክ በኖርዌይ የተዘጋጀ ህዝባዊ ውይይት ስለ ሶሻል ካፒታል እና ትግላችን ከየት ወዴት::
  ክፍል ኣንድ


  ኢትዮ-ኖርዌይ ቲ ቪ ሳምንታዊ ዘገባ

  ከአቶ ገረመው ንጋቱ የኮንፍሊክት ወይም አለመግባባት ወይም ውዝግብ አፈታት ዘዴ ባለሞያ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስክፍል 1

  ከአቶ ገረመው ንጋቱ የኮንፍሊክት ወይም አለመግባባት ወይም ውዝግብ አፈታት ዘዴ ባለሞያ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ
  ክፍል 2

  በሊቢያ የመንና ደቡብ አፍሪካ በግፍ የተገደሉና የተቸግሩ ኢትዮጵያዊያንን ለማሰብ በኦስሎ ዶም ሽርኬ የተካሄደ የጸሎትና የሻማ ማብራት ስነሰርዓት
  29-04-2015

  በሊያቢያ ደቡብ ኣፍሪካና የመን ስለ ተገደሉና እየተሰቃዩ ስለ ሚገኙ ኢትዮጵያዊያን በኖርዌይ በሚኖሩ
  ትውልደ ኢትዮጵያዊያን የተደረገ ውይይት
  የስደት ምክንያቶች
  ኣስቸኳይ ድጋፍ
  ዘላቂ መፍትሔ
  ISILለኢትዮጵያ ስጋትነቱና ስለ ኢትዮጵያ የሳለው ካርታ
  የመሳሰሉት ተነስተዋል
  አዘጋጅ የዲሞክራቲክ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ሬዲዮና ኢትዮ ኖርዌይ ቲቪ በጋራ 26.9.2015

  Part 1


  ሕዝባዊ ውይይት ኦስሎ ኖርዌይ
  አዘጋጅ
  የአዲስቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄና የአዲስ የቃል ኪዳን ታቦት የፈውስ አገልግሎት.
  የወሮ ሰዋሰው የማጠቃለያ ንግግር. Public meeting, Ethiopians in Oslo. Cocluding remark by Mr Mr. Obang Metho (Founder and manager of the new Ethiopian solidarity movement).

  Mr.Obang Metho’s speech at the begning of the public meeting

  ሕዝባዊ ውይይት ኣኦስሎ ኖርዌይ
  አዘጋጅ
  አዲስቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄና አዲስ የቃል ኪዳን ታቦት የፈውስ አገልግሎት የተጋባዥ እንግዶች መልክት በሶስት ክፍል ቀርቧል የሚፈልጉትን ተጋባዥ ለማዳመጥ ፍቶዎችን በማየት ይመረጡ
  G 3

  አሰባሳቢ ማንነት በአንድ አገር ልጅነት ምን ያህል ተቀባይነት አግኝⶆአል?
  ለተጨማሪ መረጃ ቪዲዮን ያዳምጡ

  አሰባሳቢ ማንነት በአንድ አገር ልጅነት የተሰኘው በአቶ የሱፍ ያሲን የተፃፈ መጽሐፍ የምረቃ ወይም ግምገማ ስነስርዓት በዚህ ከፍል ከተለያዩ ተሳታፊዎች የቀረቡ ጥያቄዎች የክክ ኮረሳና የሽልማት ስነስርዓት የደራሲው መልስ ተካተዋል

  ክፍል 2

  ከኣቶ ኣሰፋ ሐይለማሪያም ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ::ኣቶ ኣስፋ በስፖርትና ባህል ኤክስፐርት ናቸው:: በኖርወይ ኣገር ይኖራሉ::
  በኖርወይ ኣገር ኢትዮጵያዊን ስላሚያሳዩት የስፖርት እንቅስቃሴና ወደፊት ስፖርት እንዴት ሊጠናከር እንደሚችልና ስፖርት ለጤና ማህበረሰቡን የማቀራረብና የማዝናናት ሚና ኣስርድተዋል:: ስፖርት በርካታ በሽታዎቸን ለመከላከል ከሚጫተው ከፍተኛ ሚና በተጨማሪ ስፖርት የሚያዞትር ሰው በማንኛውም እንቅስቃሴና እይታ ኣስር ዓመት በመቀነስ 60 ዓመት የሞላው እንደ ሃምሳ ዓመት ሃምሳ ዓመት የሞላውን ሰው እንደ ኣርባ ዓመት ኣርባ ዓመት የሞላው ስፖርት የሚሰራ ሰው እንደ ሰላሳ ዓመት ወጣት እንደሚያስመስልና መንቀሳቀስ እንደሚያስችል ኣብራርተዋል:: በተጨማሪ በኖርወይ ኣገር የሚገኙ ኢትዮጵያዊያንን ከሌሎች ባለሞያዎች ጋር በመሆን ስፖርቱን ለማስፋፋት ቃል ገብተዋል::
  ለተጫማሪ መረጃ ቪዲዮውን ይመልከቱ
  ክፍል 1

  ክፍል 2

  ነቀርሳ ምንድን ነው?በነቀርሳ የመያዝ ዕድልን ለመቀነስ ምን አይነት ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል?
  በነቀርሳ ለተያዘ ሰው የሚደረግ እንክብካቤ ምንጭ የካንሰር ካውንስል ድርጅት ነሐሴ 16-2014, Oslo, Norway

  የኖርዌይን ህገ መንግስት 200ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ የሐይማኖት ተቋማት ያዘጋጁት ዝግጅት/
  ኦስሎ ሜይ 14/2014. 200 årsjubileum av norsk grunnloven feiret av religiøse grupper foran Stortinget, Oslo, mai 14,2014

  ከአቶ ግዳይ ዘራፂዮን ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ, ስለ ቲፒል ኣኤፍ አመሰራረት, ስለ ሸንጎ አመሰራረትና ዓላማ
  የኢትዮ ሱዳን ድንብር ጉዳይ, እንጀራ ወደ ወጭ መላክ ጉዳይ, ጂዲፒ እንደ ኢኪኖሚ መለኪያ ያለበት ድክመት, እና ሌሎች
  ኢትዮ ኖ ርጂያን ቲቪ ETNK, 16.03.2014

  የአፄ ቲወድሮስ የመጨረሻ መልዕክት ከመቅደላ በአርቲስት እንዳለ ጌታነህ 07.12.2013, Oslo, Norway

  የረዳት ፓይለት ሐይለ ማርያም ገብረ መድን የጥገኝነት እንዲፈቀዲለት በስዊዘር ላንድ ኢምባሲ ፊትለፊት እና የ ኢትዮጵያ መንግስት በድብቅ ለሱዳን ከ ኢትዮጵያ መሬት ቆርሱ መሰጠትን በመቃወም በኖርወይ የውጭ ጉዳይ ቢሮ ፊት ለፊት የተደረገ ሰላማ ሰልፍ ካሜራ ፤ ግርማቸው የወንድ ወሰን አዘጋጅ ፣ ሽፈራው አበበ
  28.02.2014
  ኦስሎ ኖርወይ

   

  The speech of human right activist Mr.Obang Metho and Journalist Gelilla Mekonnen during the fundraising event for Ethiopian immigrants in Soudi Arabia on Feb.09-2014 Oslo Norway.

  mmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmm

 • ETNK weekly news 07-05-2016

  ETNK weekly news 30-04-2016

  የባህል ምሽት በኢትዮጵያ ኮሚኒቲ በኖርዌ የኢትዮጰያዊያን በኖርዌይ ኣወያይ የጋራ ፎረምና ኢትዮ ኖርዌይ ቲቪ
  የተዘጋጀ
  23-04-2016 part 1

  ETNK weekly news 17-04-2016

  ኩዳድ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ልብ ወለድ መጽሐፍ

  በአቶ ማተቤ መለሰ

  የምርቃትና ፊርማ ሰነ ስርዓት

  12-03-2016, OSLO, NORWAY

  PART 1

  PART 2

  ዜና 06-02-2016

  Interview with Dr. Mulualem Adam representative for patriotic Ginbot 7 Norway
  24-01-2016, Oslo, Norway

  ETNK weekly report 24-01-2016

  ETNK weekly report 03-01-2016

  ETNK weekly report 27 12 2015

  ሞታች ሁ ሞታችን ነው

  http://wp.me/s3NlXe-2136
  Interview with INGVILL BRYN RAMBØL
  The Nobel Peace prize exhibition 2015 -The Tunisian method.

  ETNK weekly report 13-12-2015

  በኣሁኑ ወቅት ኣኢትዮጵያ ውስጥ የተከሰተውን ቀውስ ለመፍታት የቱኒዚያን ሞዴል መጠቀም
  Adopting the Tunisian method to solve Ethiopias current crises
  A multi stage dialouge

  ETNK weekly report 06-12-2015

  ETNK weekly report 29-11-2015

  የኢትዮ ኖርዌይ ራዲዮ አማርኛ ፕሮግራም 29-11-2015

  ETNK weekly report 22-11-2015

  ከታማኝ በየነ ጋር ቃለ ምልልስ ኣኢትዮ ኖርዌይ ቲቪና ራዲዮ
  ታማኝ መጠየቅ ነው መጠየቅ የሚወደው?
  ኢሳት ለምን ከኣማረኛ በተጨማሪ ሌላ ቋንቋዎች ኣይጀምረም?
  ኢሳት ስለ ስደተኞች ምን እየሰራ ነው?
  ኢሳት ከሎካል ሚዲያዎች ጋር ኣብሮ የመስራት ፍላጎት ኣለው?
  ኢስት ኣልጀዚራ ይሆናል ተብሎ ነብር ሆኗል የዛሬ ኣምስት ኣመት የት ይደርሳል?

  ETNK weekly report 19-10-2015

  /p>

  Konferanse: Rettssikkerehet for asylsøkere nå 14-10-2015 Oslo
  alderundersøkelse
  Rettsikkerehet
  Panalsamtale
  Spørsmål fra salen
  Avsluting

  ETNK weekly report 11-10-2015

  ETNK weekly news 04-10-2015

  ETNK weekly report 28-09-2015

  ETNK WEKLY NEWS 20-09-2015

  ETNK weekly report 14-09-2015


  የኢትዮ ኖርዌይ ቲቪ ሳምንታዊ ሪፖርት 07-09-2015


  የኢትዮ ኖርዌይ ቲቪ ሳምንታ ዊ ፕሮግራም 31-08-2015

  የኢትዮ ኖርዌይ ቲቪና ራዲዮ ጋዜጠኞች በማሰብ ገሰሰ ኣሳዛኘ የስደት ታሪክ ላይ ያደረጉት ውይይት 12-08-2015,

  ኢትዮ ኖርዌይ ቲቪ ሳምንታዊ ዘገባ
  የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ በትሮንድላግ ኖርዌይ የኢትዮጵያ ቀን ኣከበረ, በደቡብ ኣፍረካ ኣንድ የቤተክርስቲያን ኣባት መሞት, የኢትዮጵያና ሌሎች ኣስራ ሶስት ኣገሮች የዕዳ ጫና
  ኖርዌይ ሰባሰባት ነፍሳትን የቀጠፋውን ኣነሽ ብሬቪክ የሽብር ኣፈፃፀም የሚያሳይ ኢግዚቢሽን ከፈተች, የሚሉና ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችን ይዟል::

  http://wp.me/p3NlXe-qq
  Ethio Europe Sport 13 th compitaiton/Frankfurt-2015 Opening Cermony. 14-18/07/2015

  ኢትዮ ኢሮፕ ስፖርትና ባህል ፌስቲቫል ኢትዮ ኖርዌና ኢትዮ ስዊዝ ለፍፃሜ ለማለፍ ያደረጉት ጨዋታና ከደጋፊዎች
  መካከል የኣቶ ያለው ታረቀኝ ኣስተያየት

  17-07-2015, Frankfrt, Germeny

  በፍራክ ፈርት ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የኣውሮፓ የእግር ኳስ ውዽ ድር ኢትዮ ኖርዌይ ኣንደኛ ዲቪዚዮን
  ከምድቡ እየመራ ነው:: ወደ ሩብ ፍፃሜ ለማልፍ የሚጠበቅበት ንድ ኣነጥብ ብቻ ነው
  በኣሁኑ ሰዓት ከኢትዮ ለንደን ጋር እየተጫወተ ነው::
  ውድድሩ ጭፍራው ገበያው ሁሉ ነገር ደርቷል ሞቅ ደመቅ ያለ ነው ኢትዮጵያውነት መንፍስ ኣየሩን ሞልቶታል::
  ኢትዮ-ኖርዌይ ቡድን ከኢትዮ ሙኒክ ጋር ያደረገውን ውድድር ይመልከቱ የቡድኑን ኣሰልጣኝና ሃላፊ የኣቶ ኣሳየኸኝ ጥላሁንን ኣስተያየት ያድምጡ::
  16-07-2015 13:00 ETNK, Frankfurt

  የ ኢትዮ ኖርዌይ የእግር ኳስ ቡድን ከቱርክ ኖርዌይ ጋር ያደረገው ውድድር ሙሉ ጨዋታ
  የቡድኑ ኣሰልጣኝና መሪ ከኣቶ ኣሳየኸኝ ጥላሁን ጋርና በእለቱ ግብ ካስቆጠሩ ተጫዎቾች ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ::
  http://wp.me/P3NlXe-2i


  African Daispora
  part 1

  Part 2

  data

  በሊቢያ የተቀሉትንና የተችገሩትን በደቡብ ኣፍሪካ የሞቱትንና የተቸገሩትን በየመን በችግር ላይ የሚገኙትን ኢትዮጵያዊያን ስደተኞችን ድርጊቱን ለማወገዝና ኣስቸኳይ ትኩረት
  እንዲሰጠው ለማሳሰብ በኖርዌይ ፓርላማ ፊትለፊት የተካሄደ ሰላማዊ ሰልፍሰ:: ይህንን ሰላማዊ ሰልፍ ለየት የሚያደርገው በእምባ የታጀበ መሆኑና መታሰር መሰደድ መቃጠል በምንም ዓይነት የሰው ልጅ አዕምሮ ሊቀበለው የማይችል ነገር መሆኑን ያረጋገጠ መሆኑ ነው:: በተጨማሪም ለዚህ ሁሉ ችግር ተጠያቂው ኢኮኖሚውንም ሃይሉንም ስልጣኑንም በቁጥጥር ስር በማድረግ ሰውን ለስደት የሚዳርገው ወያኔ ብቻ ሳይሆን ኣይመለከተንም በማለት ከቤታቸው የተቀመጡ ኢትዮጵያዊያንም እኩል ተጠያቂ ናቸው የሚለውን ኣስምሮበታል:: በመሆኑም የሚቀጥለው ስልፍ ከምዕራባዊያን ቢሮ ፊትለፊት ሳይሆን ኣያገባንም ብለው ከተቀመጡ ኢትዮጵያዊያን በር ፊትለፊት ይሆናል ተብሏል:: የሚለውን ኣስምሮበታል:: በመሆኑም የሚቀጥለው ስልፍ ከምዕራባዊያን ቢሮ ፊትለፊት ሳይሆን ኣያገባንም ብለው ከተቀመጡ ኢትዮጵያዊያን በር ፊትለፊት ይሆናል ተብሏል::

  ሰላማዊ ሰልፉን ያዘጋጀው
  በኖርዌይ የኢትዮጵያዊያን የስደተኞች ማህበር ነው::
  30-04-2015


  በሊያቢያ ደቡብ ኣፍሪካና የመን ስለ ተገደሉና እየተሰቃዩ ስለ ሚገኙ ኢትዮጵያዊያን በኖርዌይ በሚኖሩ
  ትውልደ ኢትዮጵያዊያን የተደረገ ውይይት
  የስደት ምክንያቶች
  ኣስቸኳይ ድጋፍ
  ዘላቂ መፍትሔ
  ISILለኢትዮጵያ ስጋትነቱና ስለ ኢትዮጵያ የሳለው ካርታ
  የመሳሰሉት ተነስተዋል
  አዘጋጅ የዲሞክራቲክ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ሬዲዮና ኢትዮ ኖርዌይ ቲቪ በጋራ 26.9.2015

  Part 2

  ሕዝባዊ ውይይት ኦስሎ ኖርዌይ
  አዘጋጅ
  የአዲስቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄና የአዲስ የቃል ኪዳን ታቦት የፈውስ አገልግሎት.
  የወሮ ሰዋሰው የማጠቃለያ ንግግር. Public meeting, Ethiopians in Oslo. Cocluding remark by Mrs Sewasew (Founder and manager of the ark of the new covenant healing minstry).

  ሕዝባዊ ውይይት ኣኦስሎ ኖርዌይ
  አዘጋጅ
  አዲስቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄና አዲስ የቃል ኪዳን ታቦት የፈውስ አገልግሎት የተጋባዥ እንግዶች መልክት በሶስት ክፍል ቀርቧል የሚፈልጉትን ተጋባዥ ለማዳመጥ ፍቶዎችን በማየት ይመረጡ
  M og F

  በኣዲሲቷ ኢትዮጵያ ስራ ኣስኪያጂ ኣቶ ኦባንግ ሜቶ ሰብሳቢነት ህዝባዊ ውይይት በሰሜን ኣሜሪካ በኖቭምበር 2014 በተካሄደው
  ስብሰባ ላየ ተጋባዥ እንግዳ ከነበሩት መካከል ወሮ ሰዋሰው ጋር የተደረገ ውይይት ነው:: በመወያየት መግባባትና በመከባበር በፍቅር በሰላም በኣንድነት መኖር ይቻላል:: በሚለው ዙሪያ ያጠነጥናል:: ቁልፉ ችግር ልዩነታችን ላይ ብቻ በማተኮር ጥላችን ቂም በቀልንና መለያየትን ማስፋፋታችን ነው:: መፍትሔ ከሁሉም በላይ ኣንድ የሚያደረገን ሰው መሆናችን የኣንድ ኣገር ሰው በመሆንችን በመከባበር በፍቅር ይቅር በመባባል በሰላም መኖር ነው:: በቅርብ ቀን ገበያ ላይ የዋለው በአቶ የሱፍ ያሲን የተዘጋጀው ኣሰባሳቢ ማንነት በኣንድ ኣገር ልጅነት የሚለው መጽሐፍ እንዲሁ በዜግነት መብት ላይ በማተኮር በኣንድ ኣገር ልጅነት በሰላም መኖር ይቻላል የሚለውን ሐሳብ ኣስምሮበታል።
  ውይይቱ የሚያተኩረው ህዝብና ህዝብን ማስማማት ላይ ነው:: መንግስትንና የፖለቲካ ድርጂቶችን ማስማማት ኣይደለም::
  NOv. 29.2014, Oslo, Norway
  ሙሉውን ውይይት ከቪዲው ያዳምጡ
  ሕዝባዊ ውይይት ኣኦስሎ ኖርዌይ
  አዘጋጅ
  አዲስቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄና አዲስ የቃል ኪዳን ታቦት የፈውስ አገልግሎት የተጋባዥ እንግዶች መልክት በሶስት ክፍል ቀርቧል የሚፈልጉትን ተጋባዥ ለማዳመጥ ፍቶዎችን በማየት ይመረጡ
  G 2
  Interveju med Ellen R. Faglig ansvarlig i Batteriet Oslo
  10/02/2014
  Hva Batteriet gjorde i de siste te årene?
  Hva battereit har gjort med Norsk-Etiopiske organizasjoner?
  Hva kan Batteriet gjør med Norske-Ethiopiske organizasjoner i fremtiden?
  10/02/2014

  ወሮ ህወት ሂና ሲኔር ሰባዊ መብት ኣክቲቪስት
  የዲሞክራቲክ ለወጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርወይ የሴቶች ክፍል የህዝብ ግንኙነት ክፍ ሰራተኛ ናቸው:: ለምን ሴኔር ኣክቲቪስት መሆን ፈለጉ? እንደ ህዝብ ግኑኝነት ምን እየሰሩ ነው?
  ወደ ፊት ምን መስራት ኣስበዋል? የኢትዮጵያዊያን ሴቶችን እንቅስቃሴ እንዴት ይገመግሙታል?
  ንግስት ጣይቱ ብጡል እንደ ሞዴል ሴት እንዴት ምን ይማራሉ?
  የሴቶች መብት በኖርወይ ትንሽ በዝቶኣል በመሆኑም ፍች ጨምሯል ጋብቻ ቀንሷል ለሚሉ ሰዎች የሰጡት መልስ.
  የኢትዮጵያ ኮሚኒት ስለ ሴቶች ተሳትፎ ማነስ ያጠናው ጥናት ላይ ያላቸው ኣስተያየት:
  ወደ ፊት ሴቶችን ለማሰባሰብ ኣስበዋል እንዴት? ለሚሉትና ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎች
  ቃለ ምልልሱን ያዳምጡ


  አሰባሳቢ ማንነት በአንድ አገር ልጅነት በአቶ የሱፍ ያሲን የተፃፈ መጽሐፍ የምርቃ ስነስርዓት
  ኖቭሜበር 22/2014 ፒ ሆቴል፣ ኦስሎ፣ ኖርዌይ
  ክፍል 1

  ከዶር ሰይፉ ጋር ስለ ሚዲያ ዲሞክራሲ ኢኮኖሚና ተዛማጅ ጉድዮች የተደረገ ቃለ መጠየቅ ነው:: ወቅቱ የኢንፎርሜሸን ነው ኢንፎርሜሽን ትልቅ ሀብት ነው:: በሌላ በኩል ዓለማችን በኢንፎሜሽን የተጨናናቀች ስለሆነ የሚጠቅመውን ነጥሎ በማውጣት ለህዝብ ማካፍል ጠቀሜታው የጎላ ነው:: ዶር ሰይፉ ከተለያዩ ሚዲያዎች የሚቃርማቸውን ጠቃሚ መረጃዎች ለኔት ወርክ ኣባላት በማከፈል ይታወቃሉ:: ዶር ሰይፉ የትኞችን ሚዲያዎች ይከታተላሉ ስለ ኢኮኖሚ ዲሚክራሲና ተዛምጅ ጉዳዮች የሰጡትን ኣስተያየት ከከቪዲዮው ይከታተሉ:: Dec. 20/2014, Oslo, Norway
  መልካም ገናና ኣዲስ ዓመት 2014

  ጀሚላ ራኬብ የኣልብርታይን እስታይን ኢንስቲቱት ዳሬክተር ስለ ሰላማዊ ትግል ጥልቅ ማብራሪያ ሰጡ:: ሰላማዊ ትግል ጥልቅና ረቂቅ የትምህርት ዘርፍ ነው ብለዋል::ድርጅታቸው በሽዎች የሚቆጠሩ የሰላማዊ ትግሎችን ኣጥንቷል በዚህም መሰረት ሰላማዊ ትግል ከሁለት እጥፍ በላይ ኣስተማማኝ ለውጥ የማምጣት ኣቅም ኣለው ብለዋል:: በተጨማሪ ሁሉም በኣባገነን ኣመራር ስር የሚገኙ ተቀዋሚዎች የኛ የተለየ ኣምባ ገነን ስርዓት ነው ስለዚህ በትጥቅ ካልሆነ በስተቀር ለውጥ ኣይመጣም ይላሉ ብለዋል::ይሁን እንጂ የትኛንም ኣምባ ገነን ኣመራር በሰላማዊ ትግል ማሸነፍ ይቻላል ብለዋል ነገር ግን ምርጫው የራሳችሁ ነው በለዋል:: የሰላማዊ ትግልና ሰላማዊ ያልሆነን ትግል በገራ ማካሄድ ኣይቻልም ወይ ለሚለው ጥያቄ በመሰረቱ ሁለቱን መቀላቀል ጉዳት ኣለው ነገር ግን ያስካዳል እኛም እናጠነዋልን ብለውል:: የኢትዮጵያን ሁኔታ ያቀረቡት ኣቶ ይበልጣል በኢትዮጵያ ሁኔታ ሰላማዊ ትግል ላይ ያላቸውን ጥርጣሬ ኣቅርበዋል::

  ውይይቱን ያዘጋጀው የዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርወይ የወጣቶች ክፍል ከፍተኛ ምስጋና ይገበዋል:: OCt. 18.2014
  ሙሉውን ውይይት ያዳምጡ ውይይቱ የተካሄደው በእንግሊዘኛ ቋንቋ ነው

  የአፓርታይድ አፈጻጸም፣ ሽብርና ሽብርተኝነት፣ የታላቁ ውሸት መርህ (The big lie theory) ፣የቻይናዊያን ሆንክ ኮንግ ለዲሞክራሲ መነሳሳት
  ዓለም ዓቀፍ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት (International criminal Court, ICC) October 4. 2014

  በማንነት ጥያቄ እና አጠቃላይ የወደፊት የኢትዮጵያ አቅጣጫ ላይ ባሉ ነባራዊ ሁኔታዎች ላይ ያተኮረ ውይይት በኦስሎ (ቪድዮ ክፍል 2)
  በኖርዌይ ዋና ከተማ ኦስሎ ግንቦት 16/2006 ዓም (ሜይ 24/2014) በማንነት ጥያቄ እና አጠቃላይ የወደፊት የኢትዮጵያ አቅጣጫ ላይ ባሉ ነባራዊ ሁኔታዎች ላይ ያተኮረ ውይይት። ውይይቱ የተለያዩ አመለካከት ያላቸው ሁለት ግለሰቦች በወቅቱ ሁኔታዎች ላይ ካቀረቡ በኃላ ውይይቶች ተደርገዋል።
  የአመለካከቶቹ አቅራቢዎች

  1/ አቶ ገረመው በኦሮሞ ብሔር ማንነት ጋር በተያያዘ የተለያዩ ስራዎች ሰርተዋል።

  2/ አቶ ጌታቸው በቀለ የእዚህ የጉዳያችን ጡመራ አዘጋጅ ነው።

  ክፍል 2

  mmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmm