Batteriet Oslo

Interveju med Ellen R., Faglig ansvarlig i Batteriet Oslo. Hva Batteriet gjorde i de siste te årene? Hva battereit har gjort med Norsk-Etiopiske organizasjoner? Hva kan Batteriet gjør med Norske-Ethiopiske organizasjoner i fremtiden? 10/02/2014

በኣዲሲቷ ኢትዮጵያ ስራ ኣስኪያጂ ኣቶ ኦባንግ ሜቶ ሰብሳቢነት ህዝባዊ ውይይት በሰሜን ኣሜሪካ በኖቭምበር 2014 በተካሄደው
ስብሰባ ላየ ተጋባዥ እንግዳ ከነበሩት መካከል ወሮ ሰዋሰው ጋር የተደረገ ውይይት ነው:: በመወያየት መግባባትና በመከባበር በፍቅር በሰላም በኣንድነት መኖር ይቻላል:: በሚለው ዙሪያ ያጠነጥናል:: ቁልፉ ችግር ልዩነታችን ላይ ብቻ በማተኮር ጥላችን ቂም በቀልንና መለያየትን ማስፋፋታችን ነው:: መፍትሔ ከሁሉም በላይ ኣንድ የሚያደረገን ሰው መሆናችን የኣንድ ኣገር ሰው በመሆንችን በመከባበር በፍቅር ይቅር በመባባል በሰላም መኖር ነው:: በቅርብ ቀን ገበያ ላይ የዋለው በአቶ የሱፍ ያሲን የተዘጋጀው ኣሰባሳቢ ማንነት በኣንድ ኣገር ልጅነት የሚለው መጽሐፍ እንዲሁ በዜግነት መብት ላይ በማተኮር በኣንድ ኣገር ልጅነት በሰላም መኖር ይቻላል የሚለውን ሐሳብ ኣስምሮበታል።
ውይይቱ የሚያተኩረው ህዝብና ህዝብን ማስማማት ላይ ነው:: መንግስትንና የፖለቲካ ድርጂቶችን ማስማማት ኣይደለም::
NOv. 29.2014, Oslo, Norway
ሙሉውን ውይይት ከቪዲው ያዳምጡ

Demonstration againest the detaintion of Mr. Andargachew Tsigie by Yemeni Government. The dimonstration was conducted on 3.06.2014 infront of UK Embassy Oslo, Norway

በኢትዮጵያ ስደተኞች ማህበር በኖርወይ የተዘጋጀው የኖርወይን የስደተኞች አያያዝ ፖሊእና በኢትዮጵያዊያን ሰደተኞችና ተቋሚዎች ላይ የሚደረገውን ስለላ የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ 11.04.2014 ኖርዌይ ኦስሎ

ከአቶ ማተቤ መለሰ እና ግዳይ ዘራፂዮን ጋር የተደረገ ውይይት ስለ ኢትዮጵያዊያን በኖርወይ የስደተኞች : የልጆች: የሴቶች እና የኢትዮጵያዊያን ተቋማት የቲፒል ኤፍ ማንፌስቶ ስለ አማራ ህዝብ ያለው አቋም አቶ ግዳይ ከቲፒል ኤፍ ለምን ተለዩ በቋን ቋቸው ምክንያት የሚፍናቀሉ ኢትዮጵያዊያን ህጋዊ ከለላ የሚያገኙበት መንገድ አለ? ፀረ ዘረኝነት ኣንቲ ሬሲስት ሴንተር ኢትዮጵያ ውስጥ ማቋቋም ያስፈልጋል?፧ ይችላል? እንዴት? የሚሉና ሌሎች ሐሳቦች ላይ የተደረገ ውይይት
03.04.2013, Oslo, Norway

ክፍል 1

ክፍል 2

ቡና የኢትዮጵያዊያን ፌስ ቡክ ኣአቶ ጌታቸው በቀለ በመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ የተገኘው ቡና ምን ያህል ዓለምን እያንቀሳቀሰ እንደሆነ የሚያመላክት ስነጽሑፍ

March 8,2014 Women’s day celebration, Oslo, Norway

ከኢንጅነር ተስፋዬ ኮርፊል የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ በርገን ኖርወይ ሊቀመንበር
ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ ኢ.ኮሚ በርገን መቼ ተቋቋመ? ምን ምን ስራዎቸን ሰራ? ወደፊት ምን አቅዷል?
የልጆችን ትምህርት ኣእንዴት እያካሄደ ነው? እና ሌሎች ዋናዋና ነጥቦች Etiopisk Norsk Kanal ETNK Feb. 07.2014
Oslo, Norwayu

ከ አቶ ማተቤ መለሰ የዲሞክራቲከ ለወጥ በ ኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርወይ ም/ሊቀመንበር የነበሩ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ
ክፍል 1. 05.01.2014, Oslo Norway
Interview with Mr. Matebe Melese who has been the vice chairman of the democratic change in Ethiopia support organization in Norway. Part 1.

Ethiopian Asaylum seekers Association in Norway (EASAN) Annual meeting 14.12.2013
የኢትዮጵያዊያን ሰደተኞች ማህበር በኖርወይ ዓመታዊ ስብሰባ 14.12.2013 ኣዲስ የተመረጡ ኣመራሮች ዝርዝር እና ከበፊቱ ኣመራር ሊቀመንበር ከወሮ ዙፋን ኣማረ ጋር የተደረገ ቃለመልልስ

በኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ኖርወይ ኢማኖ የተዘጋጀ በሳውዲ ኣረቢያ በኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ላይ እየተፈፀመ ያለውን ስዕብና የጎደለው ድርጊት በመቃወም በኖርወይ አገር ኦስሎ ከተማየ ተካሄደ ክተት ሰላማዊ ሰልፍ ሙሉ ሪፖርት
Demonstrasjon mot umennesklig handling av Etiopere i Saudi Arabia 14.11.13, 16:00, Drammen Veien 102H, Oslo, Norway.

ለወገን ደራሽ ወገን ነው!!!
ኢትዮጵያ ጥንታዊ ክብሯን በዓለም ዙሪያ ታስመልሳለች

Candlelight Vigil for the migrantes dead crossing the sea to Italia, 20.10.2013 Oslo, Norway

Fund raising for Ginbot 7 popular force in Oslo, 28.09.2013
Ginbot7 Oslo Demo

የቤተሰብ ኮንፍሊክት (ውዝግብ) ግጭት የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ በኖርወይ የተዘጋጀ ኮንፈረንስ

ክፍል 1

የቤተሰብ ኮንፍሊክት (ውዝግብ) ግጭት የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ በኖርወይ የተዘጋጀ ኮንፈረንስ
መነሳሻ የሚያስከትለው ጉዳት የመፍትሔ ሐሳቦች ባለሞያዎች የሐይማኖት መሪዎችና ታዋቂ ግለሰቦች የተሳተፉበት
የወሮ ሰዋሰው የአቶ የሱፍና የወሮ ሐዋ የረጅም ጊዜ የትዳር ልምዳቸውን አካፍለውናል ከልብ እናመሰግናለን::

ክፍል 2

Norwegian-Amiharic dictionary Enaguration ceremony

የኢትዮጰያ ቀን አከባበር 2013 በኦስሎ ኖርወይ የአቶ ፋሲል አለባቸው የመግቢያ ንግግር
Ethiopian Traditional Coffee ceremony Drammen
Hjertelig velkommen alle sammen til stor Etiopisk tradisjonell kaffe seremoni 16.11.2013. Røde kors lokalet i Tollbugata 52 , her får du oppleve en ny kultur og møte mennesker med mange positiv tanker. Vi har en lang tradisjon, ler mye og smiler fra øre til øre .vi serverer kaffemat og kaldtdrikker.
For mer informasjon kontakt
Layla 95060730
Fekerte 97097023


…………………………………………….

አሰባሳቢ ማንነት በአንድ አገር ልጅነት የተሰኘው በአቶ የሱፍ ያሲን የተፃፈ መጽሐፍ የምረቃ ወይም ግምገማ ስነስርዓት በዚህ ከፍል ከተለያዩ ተሳታፊዎች የቀረቡ ጥያቄዎች የክክ ኮረሳና የሽልማት ስነስርዓት የደራሲው መልስ ተካተዋል

ክፍል 2

ከኣቶ ኣሰፋ ሐይለማሪያም ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ::ኣቶ ኣስፋ በስፖርትና ባህል ኤክስፐርት ናቸው:: በኖርወይ ኣገር ይኖራሉ::
በኖርወይ ኣገር ኢትዮጵያዊን ስላሚያሳዩት የስፖርት እንቅስቃሴና ወደፊት ስፖርት እንዴት ሊጠናከር እንደሚችልና ስፖርት ለጤና ማህበረሰቡን የማቀራረብና የማዝናናት ሚና ኣስርድተዋል:: ስፖርት በርካታ በሽታዎቸን ለመከላከል ከሚጫተው ከፍተኛ ሚና በተጨማሪ ስፖርት የሚያዞትር ሰው በማንኛውም እንቅስቃሴና እይታ ኣስር ዓመት በመቀነስ 60 ዓመት የሞላው እንደ ሃምሳ ዓመት ሃምሳ ዓመት የሞላውን ሰው እንደ ኣርባ ዓመት ኣርባ ዓመት የሞላው ስፖርት የሚሰራ ሰው እንደ ሰላሳ ዓመት ወጣት እንደሚያስመስልና መንቀሳቀስ እንደሚያስችል ኣብራርተዋል:: በተጨማሪ በኖርወይ ኣገር የሚገኙ ኢትዮጵያዊያንን ከሌሎች ባለሞያዎች ጋር በመሆን ስፖርቱን ለማስፋፋት ቃል ገብተዋል::
ለተጫማሪ መረጃ ቪዲዮውን ይመልከቱ
ክፍል 1

ክፍል 2

ነቀርሳ ምንድን ነው?በነቀርሳ የመያዝ ዕድልን ለመቀነስ ምን አይነት ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል?
በነቀርሳ ለተያዘ ሰው የሚደረግ እንክብካቤ ምንጭ የካንሰር ካውንስል ድርጅት ነሐሴ 16-2014, Oslo, Norway

የኖርዌይን ህገ መንግስት 200ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ የሐይማኖት ተቋማት ያዘጋጁት ዝግጅት/
ኦስሎ ሜይ 14/2014. 200 årsjubileum av norsk grunnloven feiret av religiøse grupper foran Stortinget, Oslo, mai 14,2014

ከአቶ ግዳይ ዘራፂዮን ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ, ስለ ቲፒል ኣኤፍ አመሰራረት, ስለ ሸንጎ አመሰራረትና ዓላማ
የኢትዮ ሱዳን ድንብር ጉዳይ, እንጀራ ወደ ወጭ መላክ ጉዳይ, ጂዲፒ እንደ ኢኪኖሚ መለኪያ ያለበት ድክመት, እና ሌሎች
ኢትዮ ኖ ርጂያን ቲቪ ETNK, 16.03.2014

የአፄ ቲወድሮስ የመጨረሻ መልዕክት ከመቅደላ በአርቲስት እንዳለ ጌታነህ 07.12.2013, Oslo, Norway

የረዳት ፓይለት ሐይለ ማርያም ገብረ መድን የጥገኝነት እንዲፈቀዲለት በስዊዘር ላንድ ኢምባሲ ፊትለፊት እና የ ኢትዮጵያ መንግስት በድብቅ ለሱዳን ከ ኢትዮጵያ መሬት ቆርሱ መሰጠትን በመቃወም በኖርወይ የውጭ ጉዳይ ቢሮ ፊት ለፊት የተደረገ ሰላማ ሰልፍ ካሜራ ፤ ግርማቸው የወንድ ወሰን አዘጋጅ ፣ ሽፈራው አበበ
28.02.2014
ኦስሎ ኖርወይ

 

The speech of human right activist Mr.Obang Metho and Journalist Gelilla Mekonnen during the fundraising event for Ethiopian immigrants in Soudi Arabia on Feb.09-2014 Oslo Norway.

ታላቅ አለም አቀፋዊ ሰልፍና ተቃውሞ

እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር 24 JAN 2014 በኢትዮጵያ በየክልሉ በሚገኙ መስጊዶች እንዲሁም በተለያዩ አገሮች የሚኖሩ ሙስሊምና ክሪስቲያን ኢትዮጵያውያኖች በአንድነት ሆነው ከፍተኛ ተቃውሞ ያሰሙበት እለት ነበር፣ ተቃውሞው፣ ዱአ (ጸሎት) በማድረግ (ሰደቃ) ምጽዋት በመስጠት፣ ስብሰባ በማካሄድ በተቃውሞ ሰልፍና በመሳሰሉት በተለያዩ መልኮችና ቅርጾች በተለያዩ የአለም ክፍሎች መካሄዱ ተረጋግጧል፣ በኖርወይ ዋና ከተማ በኦስሎ ተመሳሳይ ሰልፍ ተካሂዷል፣ የሰልፉ አላማም በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ በተለያዩ እስር ቤቶች ውስጥ የሚገኙ የእስልምና ሀይማኖት መሪዎች ጋዜጠኛችና ፖለቲከኟች እንዲፈቱ በሀገሪቱ የእምነት ነጻነት እንዲከበርና መንግስት እጁን ከሀይማኖቶች ላይ እንዲያነሳ ለመጠየቅ፣ ነበር፣

ከ አቶ ማተቤ መለሰ የዲሞክራቲከ ለወጥ በ ኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርወይ ም/ሊቀመንበር የነበሩ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ ክፍል 2.
Interview with Mr. Matebe Melese who has been the vice chairman of democratic change in Ethiopia support organization in Norway for the last two years. Part 2.

Semayawi party has a arranged a demonstration againest the mistreatment of Ethiopian migrants in Saudi Arabia. Following the demonstration many of the leaders of the party was taken into prison. Ethiopian current affairs discussion forum has conducted an interview with the presedent of the party Engineer Yilkal immidiatly after he was released from prison. Clikc on the video to follow the interview.

በሳዊዲ ኣረቢያ በኢትዮጵያዊያን ላይ የተፈጸመውን ኢሰባዊ ድርጊት በመቃወም ሰማያዊ ፓርቲ ኣዲስ ኣበባ ላይ በጠራውን ሰልፍ ምክንያት ስለ ደረሰበት እስር
በከረንት ኣፌርስ ድስከሽን ፎረም ከኢንጂኔር ይልቃል ጋር የተደረገ ቃለ መልልስ

Demonstration againest Amihara people deportation from Binshangul region and Guraferda Southeren Region of Ethiopiaኢትዮጲስክ ኖሽክ ካናል ለአለፍው አንድ ዓምት የተለያዩ ስራዎቸን ሲስራ ቆይቷል:: በዚህም ከፍተኛ እርካታ ይሰመዋል:: በቀጣይ የበለጠ ለመስራት ዝግጅቱን አጠናቆ ስራውን ጀምሯል:: ለዚህ መልካም ዓላማ ቅን ሐሳብና ፍላጎት ችሎታ ያላቸውን የስራ በልደረቦችን በማሰባሰብ ስራውን ጀምሯል:: በአንድ ላይ በመስራት የጋራ ችግራችንን ለመፍታት ጥልቅ ፍላጎት ያላቸሁ: በጋዜጠኛነት ኢዲቲንግ፣ ካሜራ ፕሮሞሽን ፕሮጀክት ማናጅመንት አስተዳድር እና በመሳስሉት ለመስራት ፍላጎት ያላች ሁሉ በድስታ እንቀበላለን!!!

የመስቀል በዓል አከባበር በኦስሎ 2013

ኢትዮጲስክ ኖሽክ ካናል ከወሮ ሰዋሰውና ከባለቤታቸው ያን ኦጌ ዮሐነሰን ጋር ስለ የአዲስ ቃል ኪዳን ታቦት የፈውስ አገልግሎት ያደረገውን ቃለ ምልልስ ይከታተሉ።

የኢትዮጰያ ቀን አከባበር 2013 በኦስሎ ኖርወይ የተለያዩ ምንባቦችና ግጥሞች


xxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxx

አሰባሳቢ ማንነት በአንድ አገር ልጅነት በአቶ የሱፍ ያሲን የተፃፈ መጽሐፍ የምርቃ ስነስርዓት
ኖቭሜበር 22/2014 ፒ ሆቴል፣ ኦስሎ፣ ኖርዌይ
ክፍል 1

ከዶር ሰይፉ ጋር ስለ ሚዲያ ዲሞክራሲ ኢኮኖሚና ተዛማጅ ጉድዮች የተደረገ ቃለ መጠየቅ ነው:: ወቅቱ የኢንፎርሜሸን ነው ኢንፎርሜሽን ትልቅ ሀብት ነው:: በሌላ በኩል ዓለማችን በኢንፎሜሽን የተጨናናቀች ስለሆነ የሚጠቅመውን ነጥሎ በማውጣት ለህዝብ ማካፍል ጠቀሜታው የጎላ ነው:: ዶር ሰይፉ ከተለያዩ ሚዲያዎች የሚቃርማቸውን ጠቃሚ መረጃዎች ለኔት ወርክ ኣባላት በማከፈል ይታወቃሉ:: ዶር ሰይፉ የትኞችን ሚዲያዎች ይከታተላሉ ስለ ኢኮኖሚ ዲሚክራሲና ተዛምጅ ጉዳዮች የሰጡትን ኣስተያየት ከከቪዲዮው ይከታተሉ:: Dec. 20/2014, Oslo, Norway
መልካም ገናና ኣዲስ ዓመት 2014

ጀሚላ ራኬብ የኣልብርታይን እስታይን ኢንስቲቱት ዳሬክተር ስለ ሰላማዊ ትግል ጥልቅ ማብራሪያ ሰጡ:: ሰላማዊ ትግል ጥልቅና ረቂቅ የትምህርት ዘርፍ ነው ብለዋል::ድርጅታቸው በሽዎች የሚቆጠሩ የሰላማዊ ትግሎችን ኣጥንቷል በዚህም መሰረት ሰላማዊ ትግል ከሁለት እጥፍ በላይ ኣስተማማኝ ለውጥ የማምጣት ኣቅም ኣለው ብለዋል:: በተጨማሪ ሁሉም በኣባገነን ኣመራር ስር የሚገኙ ተቀዋሚዎች የኛ የተለየ ኣምባ ገነን ስርዓት ነው ስለዚህ በትጥቅ ካልሆነ በስተቀር ለውጥ ኣይመጣም ይላሉ ብለዋል::ይሁን እንጂ የትኛንም ኣምባ ገነን ኣመራር በሰላማዊ ትግል ማሸነፍ ይቻላል ብለዋል ነገር ግን ምርጫው የራሳችሁ ነው በለዋል:: የሰላማዊ ትግልና ሰላማዊ ያልሆነን ትግል በገራ ማካሄድ ኣይቻልም ወይ ለሚለው ጥያቄ በመሰረቱ ሁለቱን መቀላቀል ጉዳት ኣለው ነገር ግን ያስካዳል እኛም እናጠነዋልን ብለውል:: የኢትዮጵያን ሁኔታ ያቀረቡት ኣቶ ይበልጣል በኢትዮጵያ ሁኔታ ሰላማዊ ትግል ላይ ያላቸውን ጥርጣሬ ኣቅርበዋል::

ውይይቱን ያዘጋጀው የዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርወይ የወጣቶች ክፍል ከፍተኛ ምስጋና ይገበዋል:: OCt. 18.2014
ሙሉውን ውይይት ያዳምጡ ውይይቱ የተካሄደው በእንግሊዘኛ ቋንቋ ነው

የአፓርታይድ አፈጻጸም፣ ሽብርና ሽብርተኝነት፣ የታላቁ ውሸት መርህ (The big lie theory) ፣የቻይናዊያን ሆንክ ኮንግ ለዲሞክራሲ መነሳሳት
ዓለም ዓቀፍ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት (International criminal Court, ICC) October 4. 2014

በማንነት ጥያቄ እና አጠቃላይ የወደፊት የኢትዮጵያ አቅጣጫ ላይ ባሉ ነባራዊ ሁኔታዎች ላይ ያተኮረ ውይይት በኦስሎ (ቪድዮ ክፍል 2)
በኖርዌይ ዋና ከተማ ኦስሎ ግንቦት 16/2006 ዓም (ሜይ 24/2014) በማንነት ጥያቄ እና አጠቃላይ የወደፊት የኢትዮጵያ አቅጣጫ ላይ ባሉ ነባራዊ ሁኔታዎች ላይ ያተኮረ ውይይት። ውይይቱ የተለያዩ አመለካከት ያላቸው ሁለት ግለሰቦች በወቅቱ ሁኔታዎች ላይ ካቀረቡ በኃላ ውይይቶች ተደርገዋል።
የአመለካከቶቹ አቅራቢዎች

1/ አቶ ገረመው በኦሮሞ ብሔር ማንነት ጋር በተያያዘ የተለያዩ ስራዎች ሰርተዋል።

2/ አቶ ጌታቸው በቀለ የእዚህ የጉዳያችን ጡመራ አዘጋጅ ነው።

ክፍል 2

በማንነት ጥያቄ እና አጠቃላይ የወደፊት የኢትዮጵያ አቅጣጫ ላይ ባሉ ነባራዊ ሁኔታዎች ላይ ያተኮረ ውይይት በኦስሎ (ቪድዮ ክፍል 1)
በኖርዌይ ዋና ከተማ ኦስሎ ግንቦት 16/2006 ዓም (ሜይ 24/2014) በማንነት ጥያቄ እና አጠቃላይ የወደፊት የኢትዮጵያ አቅጣጫ ላይ ባሉ ነባራዊ ሁኔታዎች ላይ ያተኮረ ውይይት። ውይይቱ የተለያዩ አመለካከት ያላቸው ሁለት ግለሰቦች በወቅቱ ሁኔታዎች ላይ ካቀረቡ በኃላ ውይይቶች ተደርገዋል።
የአመለካከቶቹ አቅራቢዎች

1/ አቶ ገረመው በኦሮሞ ብሔር ማንነት ጋር በተያያዘ የተለያዩ ስራዎች ሰርተዋል።

2/ አቶ ጌታቸው በቀለ የእዚህ የጉዳያችን ጡመራ አዘጋጅ ነው።

ክፍል 1

We stand on your (Ethiopians) side, Liberal party, Antiracist center and NOAS representatives, a speech made during the demonstration againest spying and asylum policy on 11.04.2014, Oslo, Norway. The demonstration was organized by Ethiopian Asylem seekers association in Norway.

የመናገር ነጻነት ፍሪደም ኦፍ እሰፒች ፍሪደም ኦፍ ኤክስፕሬሽን ምን ማለት ነው ሲተርጎም ሲተነተን፣ በዶር ዳኛቸው አሰፋ፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ

dr-dagnachew-assefa-on-freedom-o-300x200

የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ በኖርወይ ከ17 ዓመታት በላይ በ ኦስሎና ኦስሎ ዙሪያ በማተኮር ከፍተኛ ሰራ ሲሰራ የቆየ ሲሆን በሁሉም የኖርወይ ክፍል ለሚገኙት ወደ 7000 የሚገመቱ ኢትዮጵያዊያን በማህበሩ የመታቀፍ እድል ለመፍጠር 12 ቅርንጫፎችን እየከፈተ መሆኑን ኣስታወቀ::የቅርነጫፍ ማህበርነቱን ፎርማሊቲ በተቀላጠፈ መንገድ በማከናወን የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ በኖርወይ ቲንግቮል ቅርንጫፍ የበኩር ልጅ ሆኖ ተመዝግቧል። ለስራው መፋጠን ከፍተኛ ኣስተዋፅዖ ያበረከቱት የቅርንጫፉ ምክትል ሊቀመንበር ወጣት እምሻው ጫኔ የምስጋና ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።

ከዚህ በተጨማሪ ለኢትዮጵያ ኮሚኒቲ በኖርወይ ኢማኖ ዋናው መስሪያ ቤት ማዕከል በኦስሎ ከተማ ለመግዛት ከፍተኛ ልምድና ፍላጎት ያላቸውን 6 አባላት ያሉት ኮሚቴ በማወቀር እንቅስቃሴ ላይ መሆኑ ታውቋል። የቤት ኣፈላላጊ ኮሚቴውም ያከናወናቸውንና ሊሰራቸው ያሰባቸውን ስራዎቸ በግልጽ ከኣባላት ፊት ቀርቦ ኣስርድቷል። ይህ እንቅስቃሴ የማህበሩን ኣባልት በከፍተኛ ሁኔታ ኣነቃቅቷል። በስፍራው የተገኙት የተለያዩ ድርጅቶችና የሃይማኖት መሪዎችም ስራውን በከፍተኛ ሁኔታ የደገፉት ሲሆን ትንሿ ኢትዮጵያችንን በኖርወይ ሊለ ኢትዮጵያ ኢ ኖርጌ በጋራ ማጣናከር ለእኛም ሆነ ለልጆቻችን የኣይዴንቲቲችን ወይም የማንነታችን ምልክት ስለሆን ምርጫ ሳይሆን ግድይታቻን ነው ብለዋል።

ማህበሩ በያዝነው የፈረንጆች ዓመት በኖርወይ አገር ኗሪ የነበሩ በሰው ሰራሽ አደጋ ህወታቸውን ያጡትን ሁለት ኢትዮጵያዊን ሴቶች ከሚመለከታቸው መስሪያ ቤቶች ጋር በመተባበር የ ኢትዮጵያን ባህል በተከተለ መንገድ የሀዘን ሰነስርዓት ያስፈፀመ ሲሀኖነ ችገሩን ከስሩ ለመቅረፍ በቤተሰብ ወዝግብ ወይም ግጭት ዙሪያ ሁለት ሴሚናሮችን ሰጥቷል ወደ ፊትም በሰፊው አጠናከሮ እንደሚቀጥል ተብራርቷል። ከዚህ በተጨማሪ የኢትዮጵያዊያንን ሰባዊ መብት ለማሰከበርና አጋዥነቱን ለማሳየት ሰላማዊ ሰለፎችን አዘጋጅቷል ከሌሎች ድርጅቶች ጋር ተሳተፏል። እንዲሁመ ለማህበሩ ከፍተኛ የገንዘብ ድጋፍ ላበረከቱ 2 አባልትና በየኢትዮጵያ ኮሚኒቲ በኖርወይ የሴቶች ክፍል ከፍተኛ እንቅስቃሴ ላደረጉ 4 ሴቶች የምስክር ወርቀት ማበረከቱን በ23.11.2013 ባደረገው አጠቃላይ አመታዊ ስብሰባ ላያ ተብራርቷል።
በማህበሩ ሊቀመንበር በአቶ ፋሲል አለባቸው የቀረበውን ዝርዝር ሪፖርት ወደፊት እናቀርባለን።


መለያየታችን ለምታረድ አበቃን ዶር ሰሎሞን ባሶሌ፣ ካልጋሪ ካናዳ በኣኢትዮጵያዊያን ላይ በሳውዲ ኣረቢያ የደረሰውን ሰቆቃ በመቃወም በካልጋሪ ካናዳ የተደረገ ሰልፍ

የኢትዮጵያዊን ቁጣ በየኣገሩ ገንፍሏል፥ ታዲያ ይህን የህዝብ ሞገድ ማን ስተብብሮ ይመራው ቀጣይነት ባለው መንገድ ማን ያስተባብረን ያለው ሃይል ኢትዮጵያንን ኣይደለም ኣፍሪካን ነጻ ማውጣት አንደሚችል ጥያቄ የለውም የመሪ ያለህ የኣሰተባባሪ ያለህ ኢትዮጵያዊ የኣስተዳደር ፕሮፍይሰሮቸ የት ኣሉ የኣደረጃጀት ዶክተሮች የት ኣሉ ይህን ሀብት በኣግባቡ ቀጣይነት ባለው መንገድ ለመጠቅም ኢኮኖሚስቶች የት ኣሉ ጠበቆች የት ኣሉ ለቅዱስ ዮሐንስ ያልሆነ ቀሚስ ይበጣጠስ

We Ethiopians have been murdered in Saudi Arabiay because we are devided and failed to protect ourselves. The last and the only solution left is to stand together and fight for our right. This was the most powerfull speach by Dr. Solomon Basolie in Kalgari , Canada during the demonstration againest the inhuman treatment of Ethiopian immmigrants in Soudi Arabia. watch the video below.

There are unlimmted Ethiopian orgionated human resources allover the world.This resouce is more than enough to fight for Ethiopians right allover the world including Ethiopians in Ethiopia. The question is that who has the capacity to manage and lead this resouce in a sustainable and efficient way. Where are Ethiopian orgionated professors in managment, communication, adminstration, economics, law, organization and so on. Where and who can start the organizing process.Is there an organization who can take the responsiblity to organize and use this resource? It is a billon dollar question.

Human Right Befor Millinium Dam Demonstration in Oslo, 2013

የኢትዮጰያ ቀን አከባበር 2013 በኦስሎ ኖርወይ ግጥም በወ/ት የሽሀረግ በቀለ