HOME

የጎጃም ዓለም ዓቀፍ ትብብር ሊቀ መንበር ከኣቶ ዝናህ ምንያህል ጋር የትካሄደ ቃለ ምልልስ
GOJAM GLOBAL ALLIENCE (GGA) 22-06-2017

Interview with Dr. Afework Teshome All Amara Peoples Organization II PR head part 2

ETNK WEEKLY NEWS 08-05-2017

ETNK WEEKLY NEWS 30-04-2017

https://www.facebook.com/100008565046071/videos/1678314485797370/

ETNK WEEKLY NEWS 24-04-2017
የዳግማዊ መላው አማራ ህዝብ ድርጅት ከሌሎች የአማራ ድርጅቶች ጋር የአካሄድ ልዩነቶችን አቻችሎ በመከባበር እንደሚሰራ . የድርጅቱ የህዝብ ግንኙነት መመሪያ ሀላፊ ዶር አፈወርቅ ተሾመ አስታወቁ

ኢትዮጵያ ከሶሪያ ምን ትማራለች ከኣክሊሉ ወንድ ኣፍራሽ ክፍል 2, 07-04-2017

ETNK WEEKLY NEWS 27-03-20107

1.ከ2017 የ ዳቫስ አለም አቀፍ የ ኢኮኖሚ ፎረም ስብሰባ 10 ውጤቶች ተገኝተዋል።
2. ከ2017 የ ዳቫስ አለም አቀፍ የ ኢኮኖሚ ፎረም ስብሰባ 10 ውጤቶች ተገኝተዋል።
3.የአለም የኢኮኖሚ ፎረም የዳቫስ መሪዎች ብዙ ሀብትን እንጋራ ወይም ውጤቱን እንጋፈጥ ሲሉ በ2017 የ አለም ኢኮኖሚ ፎረም ስብሰባ ላይ አስታወቁ።
4.የሰዎችን ሰራዎች እየወሰዱ ያሉት ሮቦቶች ግብር እንዲከፍሉ ቢልጌት ሐሳብ አቀረበ
5. ወያኔ በየትኛውም መመዘኛ ስናየው ከፍተኛ የሆነ ተቃርኖ ብቻ ሳይሆን በጣም የመረረ ቀውስ ውስጥ የተዘፈቀ፣ መኖሪያ ፈቃዱን በየ ሃያ አራት ሰዓቱ የሚያድስ ቡድን ሆኖ መውጣቱ ግልፅ ሆኗል ሲሉ መስቀሉ አየለ ወያኔ
የመጨረሻውን እርሾ እየጋገረ ነው በሚለው ክፍል ሁለት ጽሑፋቸው አስታወቁ
6. የኢሃድግ ምርጫ ቦርድ በሰማያዊ ፓርቲ ላይ የወሰነው ውሳኔ የልጆች ጨዋታ ነው ሲሉ የፓርቲው ሊቀመንበር እንጂነር ይልቃል አስታወቀ
7.ወያኔ በዘር ላይ ያነጣጠረ የፌደራል መንግስት አወቀቀርን በማፈራረስ አገሪቱን በ39 ከፍላተ ሀገራተ ሊከፍላት እንደሆነ ጭምጭምታ ተሰማ፤ ሲል ሞረሽ ወገኔ ዘገበ
8. በመላው አለም በ እስር ቤት ከሚገኙ 259 ጋዜጠኞች መካከል አስራ ስደስቱ ኢትዮጵያ ውስጥ የታሰሩት የ ኢትዮጵያ ጋዜጠኞች መሆናቸውን ሲፒጄ አስታወቀ
10. የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ለ ኢትዮጵያ ትልቁ የውጭ ገንዘብ አቀራቢ መሆኑና በመንግስት ላይ ተፅኖ መፍጠር እንደሚያስችል በጉዳዩ ዙሪያ እየተሳተፉ ያሉት ዶር ዘላለም ተክሉ አስታወቁ..

የቤተ ዐማራ ድርጅት የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ከሊዲያ ዘውዱ ጋር የተካሄደ ቃለ መጠየቅ
Feb. 2017, PART 2

ETNK WEEIKLY NEWS 06-02-2017

በኢትዮጵያዊነት መደራጀትና የ ኣማራ ድርጅቶች
በሉኡል መኮነን 28-01-2017 Oslo, Norway

ደራሲና ተራኪ ሙሉጌታ ተስፋዬ ኣያ ሙሌ ማን ናቸው?
ShareEmbedEmail

መልካም ኣዲስ ዓመት 2017
ETNK WEEKLY NEWS 02-01-2017

ETNK WEEKLY NEWS 12-12-2016

የተቀዋሚዎች ኣሰላለፍ ምን ይመስላል 19112016 part 2

የሄኖክ የሽጥላ ግጥም ስለ ኣማራ
Seatle Nov. 2016
ተሰብሰብ ወዲህ ብሎ ሲጣራ
ሽከተፍ ኣለ ጀግናው ከቐራ
ደግሞም ከማዶ ከላይ መተማ
የኣቦ ሸማኔው ድምጹ ሲሰማ
ዘራፍ ወገኔ ዘራፍ ኣማራ
የጎንድር ትግል እያስተጋባ
እየሸለለ መራዊ ገባ
የኣማራ ድል የኣማራው ገድል
ሸዋም ተሰማ ምንይልክ ኣገር
ተነስ በል እንጂ ተንስ ኣቅራራ
ኣገረ ማሪያም ምንጃር ሸንኮራ
በደሴ ዙሪያ ታች በገራዶ
የኣማራ ኣንበሳ ከዚያ ተወልዶ

በኢትዮጵያ የሚካሄደውን ህዝባዊ እምቢተኝነት ለመደገፍ እንዴት በጋራ እንስራ በኖርዌይ ከሚኖሩ ኢትዮጵያዊን ምን ይጠበቃል
የጠረጴዛ ዙሪያ ውይይት
ኣዘጋጅ የኢትዮጵያዊያን የጋራ መድረክ በኖርዌይ

Mr. Segad Abdi Alis speech in a round table discusion which was organized by Ethiopians common forum on 22-10-2016

ETNK weekly news 16-10-2016

ኢትዮጵያዊያን በኖርዌይ ህዋሃት ኢሃድግ በኢትዮጵያ ባንዲራ ላይ ያስቀመጠውን ዓርማ ሲያቃጥሉ 2016 Oslo

Oslos ordfører Marianne Borgen feieret Etiopisk Meskel med Etiopere den 26. sep. 2016.

ህዝባዊ እምቢተኝነቱን ኣስመልክቶ ኢትዮጵያዊያን በኖርዌይ ያካሄዱት ህዝባዊ ውይይት
ኣዘጋጅ ዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ እና የኢትዮጵያዊያን በኖርዌይ ኣወያይ የጋራ መድረክ

የዶር ሙሉ ዓለም ኣዳም የኣርበኞች ግንቦት ሰባት በኖርዌይ ሃላፊ ያደረጉት ንግግር

24-09-2016

የኢትዮጵያ ኣዲስ ዓመት 2009 በፀሎትና ውይይት ታስቦ ሲውል
መላከ ብስራት ቆሞስ አባ ሐብተየሱስ ያደረጉት ንግግር
ፖለቲካ ማለት ቃሉ ግዕዝ ሲሆን ዜጋ ስነ መንግስት የስተዳደር ጥበብ ማለት ነው::
የኢትዮጵያ መንግስት ከየትኛው ነው? ቲወክራሲ :ዲሞክራሲ: ኣናርኪ :ሞናርኪ: ቶታሊተሪያን :ሁሉንም ኣይደለም::የዲሞክራሲ ገጽታ የተላበሰ አሸባሪ ቡድን ነው::
መጽሐፈ መክብብ 10-16 ሆዳም መሪዎች ያላት ኣገር ወዮልሽ:: ለመኖር ብቻ የሚመገቡ መሪዎች ያሏት አገር ብፅዕት ናት::
ኢትዮጵያ ውስጥ ላለው ችግር መፍትሔው ኣንድነት ትብብር ነው ::በሶስት የተገመደ ፈጥኖ አይበጠስም አንዱ ቢወድቅ ሌላው ያነሰዋል መዳን ከፈልግን በአንድነት ገመድ መተሳሰር ኣለብን:: ርስ በዕርስ የምትለያይ አገር ትጠፋለች ብሏል ጠቢቡ ሶሎሞን::

በጠራራ ፀኃይ አገር ሲዘርፍ
አቻምየለህ ታምሩ
14 09 2016

የትግራይ ክልል በሐሰት 597.7 ቶን ወርቅ አምርቻለሁ በማለት የሐሰት ሪፖርት ቀረበ::ለቀረበው ወርቅ ብሔራዊ ባንክ 21.3 ቢሊዮን ዶላር መክፈል አለበት:: 21.3 ቢሊዮን ዶላር ማለት የኢትዮጵያ የሁለት ዓመት በጀት በላይ ነው::


ህዝባዊ እምቢተኝነት ደሞክራሲያዊ ስርዓት ለማምጣት ከፍተኛ እድል አለው::
ወታደር በመክዳት ወደ ህዝብ መቀላቀል የቻለበት ህዝባዊ እምቢተኝነት የመሳካት ዕድሉ ኣርባ ስድስት እጥፍ የተሻለ ነው::
በአድሎ የሚሰቃይና ጭቆና ላይ የሚኖር ወታደር የመክዳት እድሉ ከፍተኛ ነው ሲሉ የህዝባዊ እምቢተኝነት ተመራማሪዎች ኣስረዱ::
በተጨማሪ ህዝባዊ እምቢተኝነት ውጤታማ እንዲሆን ብቃት ያለው መሪና በርካታ ህዝብ ማሳተፍ መቻል ኣለበት::

ለኢትዮጵያ ህዝባዊ እምቢተኝነት ቁልፍ ስራዎች
ወታደሩና ህዝባዊ ሚሊሺያው ከህዝብ እንዲወግን ማድረግ
ብቃት ያለው ኣመራር
በርካታ ህዝብ በእምቢተኝነቱ ማሳተፍ ቁልፍ ስራዎች ናቸው

ኢትዮጵያዊያን በኖርዌይ በ አይነቱ ልዩ የሆነ ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ 19-08-2016
በሰላማዊ ሰልፉ በሺዎች የሚቆጠሩ በርካታ ሰዎች ተገኝተዋል። ሰላማዊ ሰልፉ በይዘቱም በተሳታፊ ብዛትም በውጤትም ከዚህ በፊት ከሚደረጉት ሰላማዊ ሰልፎች ለየት ያለ ነበር። በሰላማዊ ሰልፉ ላይ ሴቶች ወንዶች ሙስሊሞች የ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ክርስቲያኖች የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ክርስቲያኖች ወጣቶች አዛውንቶች ጥገኝነት ጠይቀው በመጠለያ ቦታ ፈቃድ የሚጠባበቁ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ኖርጂያን ዜግነት ያላቸው ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ዝቅተኛ ስራ የሚሰሩ ኢትዮጵያዊያን የ ይንቨርሲቲ ፕሮፌሰሮች ተመራማሪዎች የሲቪክ ድርጀት መሪዎች የተለያዩ የፖለቲካ ድርጅት መሪዎችና አባላት ተሳትፈውበታል።

የኖርዌይ ፓርላማን ወክለው ንግግር ያደረጉት ከሶሻሊስት ግራ ዘመም ፓርቲ የመጡት ሆልሞስ ሃይኪ ያደረጉት ንግግር እስከ አሁን ከሚሰማው ንግግር ሁሉ በጣም የተለየ ነበር። ሚስተር ሆልሞስ የ ኢትዮጵያ መንግስት አማባ ገነን መሆኑን ከዚህ በፊት ጠንቅቀው አንደሚያውቁ አስርድተዋል። በ ኢትዮጵያ ፓርላማ ውስጥ አንድም ተቋዋሚ ሳይኖር ዲሞክራሲ አለ ሲባል የነበረው ቀልድ መሆኑን በፓርላማቸው ውስጥ በ አቋም ይዘው እንደተከራከሩና በድምጽ እንደተበለጡ አስረድተዋል። ሆኖም አሁን የ ኢትዮጵያ ህዝብ በብዛት በመውጣት የመንግስት ተቃዋሚ ሆኖ መታየቱ የያዙትን አቋም ትክክለኛነት ያረጋገጠላቸው መሆኑን ገልጸዋል። የኢትዮጵያ ፓርለማ መቶ በመቶ በ አንድ ፓርቲ የተሞላ ነው። ይህ አስራር ከዲሞክራሲ ጋር ምንም አይነት ዝምድና የለውም ኢትዮጵያ ውስጥ እድግት ዲሞክራሲ አለ የሚባለው ተራ ማተለል ነው ሲሉ ባልተለመደ መልኩ አክለዋል የግራ ዘመሙ ኤስ ቬ ፓርቲ ሚር ሆልሞስ። አንድ ኖርጂያን ፖራላማ ተወካይ በአደባባይ የወያኔን ድራማ ሲያጋልጥ መስማት ለሰልፈኛው ከዚህ በፊት ያልታየ አዲስ ክስተት በመሆኑ ሰልፈኛው የሚር ሆልሞስን ንግግር በጭብጨባ አጅቦታል። ምዕራባዊያን ከወያኔ ጋር አልቆረቡም የሃይል ሚዛን ባጋደለ ቁጥር አቅጣጫ ይቀይራሉ አሁን የተቃዋሚው ሓይል እያየለ ነው ኢትዮጵያዊያን ወያኔን ካሰወገዱ በሁ አላ በሰለጠነ መንገድ በእኩልነት ላይ የተመሰረተ ዲሚክራቲክ ስራት መገንባት ይችላሉ በሚለው ሀሳብ ለሚስማሙ ሁሉ የተወካዩ ንግግር ተጨማሪ መረጃ ነው::

የሚስተር ሆልሞስ ያልተለመደደ ንግግርና አቋም እኔ ከሄድኩ ኢትዮጵያ የ አሸባሪዎች መናሐራሪያ ትሆናለች የሚለውን የወያኔ ሙዚቃ ምዕራባዊያን የለመደች ጦጣ ሁልጊዜ ሽምጠጣ እኛም ንቀተናል የኢትዮጵያዊያንን ትብብር የተቀዋሚውን ብቃት ከወዲሁ አይተናል መንገዱን ጨርቅ ያርግልህ ነፍስ ይማር ማለታቸውን የሚያረጋግጥ ነው::

ህዳሴ ግድብ የማን ነው ? የባቡር መስመሮች የማን ናቸው? የማዳበሪያ ፋብሪካው የማን ነው? የስኳር ፋብሪካዎች የማን ናቸው?
ኢኮኖሚክ ትራነስፎርሜሽን በኢትዮጵያ ለማን? ህዋሀት ልማት አልምቶ ለህዝብ ያስረክባል ማለት ከ አይጥ ቤት ብቅል ለማግኘት እንደ መሞከር ነው።

በኣውሮፓ የኢትዮጵያዊያን የስፖርትና ባህል ፌዴሬሽን ከጁላይ 25 እስከ 30 2016 ኔዘርላንድስ ሄግ
የባህል ምሽት 29-07-2016

Lanchi New Ethiopia Patriotic G7 Mezimur by Participants of Nordic countries Fundraising and discusion event in Oslo, Norway, 04-06-2016

በዲምክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ የድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ አዘጋጅነት ቅዳሜ ጁን 4 – 2016 በኖርዌይ ኦስሎ ከተማ የአርበኞች ግንቦት7 ታላቅ ህዝባዊ ስብስባ እና የገቢማሰባስቢያ ዝግጅት በተሳካ ሁኔታ ተካሄደ

ከዲምክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ የድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ ሊቀመንበር ከአቶ ዳንኤል አበበ ጋር የተካሄደ ቃለ ምልልስ
04-06-2016

ETNK weekly news 07-05-2016

ETNK weekly news 30-04-2016

የባህል ምሽት በኢትዮጵያ ኮሚኒቲ በኖርዌ የኢትዮጰያዊያን በኖርዌይ ኣወያይ የጋራ ፎረምና ኢትዮ ኖርዌይ ቲቪ
የተዘጋጀ
23-04-2016 part 1

ETNK weekly news 17-04-2016

ኩዳድ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ልብ ወለድ መጽሐፍ

በአቶ ማተቤ መለሰ

የምርቃትና ፊርማ ሰነ ስርዓት

12-03-2016, OSLO, NORWAY

PART 1

PART 2

ዜና 06-02-2016

ETNK WEEKLY NEWS 10-04-201

ETHIO NORWAY TV WEEKLY NEWS 03-04-2016

የባህል ምሽት

ETNK WEEKLY NEWS 28-05-2017

ETNK WEEKLY NEWS 15-05-2017

Interview with All Amara Peoples Organization II PR head Dr. Afework Teshome 28-04-20107 Part 2
1.ህዋሃት ሲመሰረት ኢላማ ውስጥ ያስገባው ኣማራን ብቻ ሳይሆን ኦርቶዶክስንም ጭምር ነው:: ኦርቶዶክስን ማጥፋት ባይችል ስልጣን ከጀመረበት ቀን ጀምሮ የቤተክርስቲያንን ህግ በመጣስ የራሱን ፓትሪያርክ እስከ ኣሁን ድረስ ኣስቀምጦ ይገኛል:: ኦቶዶክስ ራሷንና ምዕመናን ለማዳን በቤተክርስቲያኗ ስርዓት መሰረት የተሾሙት ፓትሪያርክ እንደ ክርስቶስ ተሰደው ምዕመናንና ቤተክርስቲያኗን በውጭ ሆነው እየጠበቁ ነው:: በሌላ በኩል ውጭ ኣገር እንኳን እየኖሩ ኦርቶዶክሳዊያን በኣገር ውስጥ ህዋሀት ባስቀመጣቸው ፓትሪያክ ስር ይተዳደራሉ:: ይሄ ደግሞ ህዋሃትን ማጠናከር ነው:: መዐሕድ ይህንን ጉዳይ እንዴት ያየዋል::

2. ህዋሀት በግልፅ የሚታይ ኣሸባሪ ቡድን ነው:: የሚፈፅማቸው ደባዎች በኣለም ኣሉ ከሚባሉ ኣሽባሪዎች ተርታ የሚያሰልፈው ነው:: በሌላ በኩል በርካታ ሙህራን በዲያስፖራ ይኖራሉ:: በኣለም ዙሪያ ለሰባዊ መብት የሚታገሉ ድርጅቶችን ህዋሃትን እንዴት በጥብቅ እንዲያወግዙትና የህዋሃትን ደባ ለማስቆም ለሚታገሉ ድርጅቶች እስከ ትጥቅ ድጋፍ ድርስ እንዲሰጣቸው ማደረግ ኣልተቻለም:: ወደ ፊት ምን መሆን ኣለበት ብለው ያምናሉ?

3. ኣማራው በውጭም ሆነ በኣገር ውስጥ ያልተጠቀመበት ከፍተኛ እምቅ ሓይል ኣለው::
ኣሁን ላይ ኣማራው
በወታደራዊ
በሲቪክ
ሙያ
በፖለቲካ
በሚዲያ
በእድሜ
በፆታ
ምን ያህል ተደራጅቷል? መደራጀት በራሱ ጥበብ ነው ሙያ ነው ሳይንስ ነው::ይህንን የማደራጀት ስራ ኃላፊነት ወስዶ እያደረጀ ያለ ቡድን ኣለ ወይ?

ETNK WEEKLY NEWS 03-04-2017

ETNK WEEKLY NEWS 06-03-2017

ETNK WEEKLY NEWS 20-02-2017

የቤተ ዐማራ ድርጅት የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ
ከሊዲያ ዘውዱ ጋር የተካሄደ ቃለ መጠየቅ
09-02-2017

በኢትዮጵያዊነት መደራጀትና የ ኣማራ ድርጅቶች በዶር ተክሉ ኣባተ 28-01-2017


ኢትዮ ኖርዌይ ቲቪ ሳምንታዊ ዜና 16-01-2017


ETNK WEEKLY NEWS 19-12-2016

ETNK WEEKLY NEWS 28-11-2016

ETNK WEEKLY NEWS 13-11-2016

ETNK WEEKLY NEWS 06-11-2016


ETNK weekly news 22-10-2016

ETNK WEEKLY NEWS 09-10-2016

የኣጋዚ ሰራዊት በቢሸፍቱ ከባድ ጭፍጨፋ ፈፀመ
ሕወሃት የወልቃይትን ታሪክ በ አፍራና ቢሻንጉል ክልሎች እየደገመው ነው
ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ አሜሪካን ጨምሮ በኢትዮጵያ የሚታየውን ቃውስና የህዝብ ጭፍጨፋ ለማስቆም የተወሰደው እርምጃ ሊጠናከር ይገባል ሲሉ ሴናተር ፓትሪክ ሊ ጠየቁ
ደብረ ጺዮን ገብረሚካኤል የኢትዮጵያ ሕዝቦች ብርሀን እና ጨለማን መለየት የማይችሉ የትግራይ የበላይነትን በተሳሳተ መንገድ የተረዱ ደንቆሮዎች ናቸው የሚል አንድምታ ያለው ቃለ መጠየቅ መስጠታቸውን ፕሮፌሰር ሓይለማሪያም አጋለጡ
የቀድሞ የኤስራል ጠቅላይ ሚኒሰትር ሽሞን ፔርስ የተሰፋ የመልካም ምኞትና የሞራል ምንጭ ነበሩ ተባለ
ከረጅም ጊዜ በፊት ከአፍሪካ ወደ ሌላው ዓለም የተደረገው ስደት በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት ነው ተባለ
ከ100000 ዓመት በፊት ጀምሮ ህዝብ ከአፍሪካ ወደ ሌሎች አገራት ተሰዷል።

ህዝባዊ እምቢተኝነቱን ኣስመልከቶ በኖርዌይ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ያደረጉት ውይይት ከተሳታፊዎች የቀረቡ ጥያቄዎችና ስተያየቶች 24-09-2016

የወጣቱ ሚና በወጣት ኤልሳቤት 24 09 2016

የኢትዮ ኖርዌይ ቲቪ ሳምንታዊ ዜና 19-09-2016

ETNK weekly news 11-09-2016

What is Public Disobedience, successful public disobediences Part 2

Demonstration in Oslo Supporting the public disobedience in Ethiopia Mr. Daniels Speech 19-08-2016

ክተት ሰላማዊ ሰልፍ የማይቀርበት
በኣጋዚ ሰራዊት በጅምላ የተረሸኑትን የኦርሞና ኣማራ ወጣቶች የተሰማንን ጥልቅ ሐዘን ለመግለጽ
ለኢትዮጵያ ህዝብ ከጎኑ መቆማችንን ለማሳየት
የኢትዮጵያን ህዝብ ብሶት ለኖርዌይ መንግስትና ህዝብ ለማሳወቅ
ኢማኖ

Durable solution for the Current Unrest in Ethiopia 02-08-2016
ኢትዮጵያ ውስጥ ለተከሰተው ቀውስ ዘላቂ መፍትሔ

8ቱ ወያኔን ተሸካሚ ምሰሶዎች
የአድዋ-የአጼ ምንይልክ የቅንጅት:የኦሮምያ ህዝባዊ እምቢተኝነት: የወልቃይት-ጎንደር ህዝባዊ እምቢተኝነትና:የቱኒዚያ የውይይት ኮሚቴ ወይም የቱኒዚያ ዘዴ ነጻና ዲሞክራሲያዊት ኢትዮጵያን ለመግንባት የሚሰጡት ተሞክሮ

ኢትዮጵያ ጥቁር ህዝብም ዲሚክራሲያና ነፃ ስርዓት በመፍጠር በሰለጠነ መንገድ ራሱን ማስተዳደር ይችላል የሚል ለሁለተኛ ጊዜ ስለ ጥቁር ህዝብ የተግባር ትምህርት የመስጠት እድል ኣላት::

ሰበር ዜና

ኢትዮ ኖርዌይ የስፖርት ቡድን ኣንደኛ ዲቪዚዮን በኣውሮፓ የኢትዮጵያዊያን የስፖርትና ባህል ፌዴሬሽን ከጁላይ 26 እስከ 30 2016 ኔዘርላንድስ ሄግ ላይ የተዘጋጀውን ውድ ድር ዋንጫ ወሰደ::
በተያያዘ ዜና ኢትዮ ስዊደን የሁለተኛ ዲቪዚዮንን ዋንጫ ወስዷል::የዋንጫ ሽልማቱን ስነስርዓት ይከታተሉ::ኢትዮ ኖርዌይ ዋንጫ የወሰደው ኢትዮ ስዊዝን በማሸነፍ ነው::

የዋንጫው ጨዋታ ፊልም በቅርብ ይለቀቃል::

የኢትዮ ኖርዌይ ስፖርት ቡድን 1 በኣውሮፓ የኢትዮጵያዊያን የስፖርትና ባህል ፌዴሬሽን ከጁላይ 25 እስከ 30 2016 ኔዘርላንድስ ሄግ ላይ በሚካሄደው የስፖርት ውድድር ለዋንጫ ማለፉን ኣረጋገጠ:: ቡድኑ ለዋንጫ ማለፉን ያረጋገጠው ኣዘጋጁን ኣኢትዮ ሆላንድን 2ለ0 በማሸነፍ ነው:: በኢትዮ ኖርዌይና በኢትዮ ሆላንድ የእግር ኳስ ቡድን መካከል የተካሀደውን ጨዋታ በከፊል ይመልከቱ::

በኣውሮፓ የኢትዮጵያዊያን የስፖርትና ባህል ፌዴሬሽን ከጁላይ 25 እስከ 30 2016 ኔዘርላንድስ ሄግ
የባህል ምሽት 29-07-2016

ኢትዮ ኖርዌይ ከኢትዮ ኮለንና ኢትዮ ናይል ለንደን ጋር ያደረገውን ጨዋታ ይመልከቱ
29-07-2016

ETNK weekly news 24-07-2016

ከደደቢት የፀረ አማራ ማንፌስቶ እስከ የወልቃይት ኣማራነት ጥያቄ ህዝባዊ እምቢተኝነት በጎንደርና ኣካባቢዋ
የኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ወታደራዊ ጀብዱ
ሕዝባዊ እምቢተኝነቱ ዘላቂና ውጤታማ እንዲሆን ከዲያስፖራው ምን ይጠበቃል?

17-07-2016

በአውሮፓ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አብያተ ክርስቲያናት አስራ ዘጠንኛው አቢይ መንፈሳዊ ጉባኤ ከሰኔ 24 እስከ 26/2016 በኦስሎ ኖርዌይ::
ስለ ጉባዔው:ስለ ደቡብ አፍሪካና ኡጋንዳ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እንቅስቃሴና በውጭ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ስለሾማቸው 6 ኤጲስ ቆጶሳት እና በሌሎች ተዛማጅ ጉዳዮች ዙሪያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በኖርዌይ
የቅዱስ ገብርኤልና አቡነ ተክለሐይማኖት ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ ከቆሞስ አባ ሐብተ ኢየሱስ ጋር የተካሄደ ቃለ መጠየቅ


የኣቶ ኣንዳርጋቸው ጽጌን በየመን ኣገር ኣለም ዓቀፉን ህግ በተፃረረ መልኩ በኢትዮጵያ መንግስት ደህንነቶች የታፈነበትን
ሁለተኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ በዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ ኣስተባባሪነት
በእንግሊዝ እምባሲ ፊትለፊት የተካሄደ ሰላማዊ ሰልፍ
23-06-2016, Oslo, NOrway

Interview with Proff. Birhanu Nega Patriotic G7 leader 04-06-2016

በዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ ኣስተናጋጅነት የኖርዲክ ኣገሮች የኣርበኞች ግንቦት ሰባት የገንዘብ ማሰባሰብና ህዝባዊ ውይይት ዝግጅት
ከፕሮፌሰር ብርሃኑ የአርበኞች ግንቦት ሰባት መሪ ጋር የትካሄደ ቃለ ምልልስ

ETNK weekly news 18-06-2016

Nordic Countries Fundraising and Public discusion event Professor Birhanus analysis of the existing Ethinic aparthid system in Ethiopia 04-06-2016, Oslo, Norway

Some indicators of the apparthid system
Mass killing in different parts of the country.
Allmost full control of higher military and security positions.
Controling the lions share of the Economy
Land grab:
In Oromiya region, in Addis Ababa, South region, Gambella…
According to the Okland institute report 75% of the land given to investers in Western and Southern Ethiopia is given to TPLF members.

TPLF has annexed part of Amihara region and setteled 1 million of its supporters from Trigray region.
የፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በኢትዮጵያ ስላለው ኣፓርታይድ ኣገዛዝ ትንታኔ ከደቡብ ኣፍሪካው የኣፓርታይድ ኣጋዛዝ ጋር ኣንድነቱና ልዩነቱ
04-06-2016, Oslo, Norway

ከአቶ አብዩ ጌታቸው የዲሞክራቲክ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ የስታቫንገር ቅርንጫፍ ሃላፊ ጋር የተካሄደ
ቃለ ምልልስ

በዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ ኣስተናጋጅነት የኖርዲክ ኣገሮች የኣርበኞች ግንቦት ሰባት የገንዘብ ማሰባሰብና ህዝባዊ ውይይት ዝግጅት
04-06-2016, Oslo, Norway

ከአቶ ደባሱ መሰሉ የአርበኞች ግንቦት ሰባት ኦስሎ ቻፕተር ሰብሳቢ ጋር የተካሄደ ቃለ ምልልስ
በዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ ኣስተናጋጅነት የኖርዲክ ኣገሮች የኣርበኞች ግንቦት ሰባት የገንዘብ ማሰባሰብና ህዝባዊ ውይይት ዝግጅት
04-06-2016, Oslo, Norway

ከአቶ አስማማው ተሻማው ዲሞክራቲክ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ የትሮንድላግ ቅርንጫፍ ሃላፊ ጋር የተካሄደ
ቃለ ምልልስ
በዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ ኣስተናጋጅነት የኖርዲክ ኣገሮች የኣርበኞች ግንቦት ሰባት የገንዘብ ማሰባሰብና ህዝባዊ ውይይት ዝግጅት
04-06-2016, Oslo, Norway

“እያሰሱ እያሰሱ የስዊድን ልጆች ኦስሎ ደረሱ”
ከአቶ ዘለለ ጸጋ ስላሤ የኣርበኞች ግንቦት 7 በስዊደን ሊቀመንበርና ከጋዜጠኛ ኢየሩሳለም አበረ ጋር የተካሄደ ቃለ ምልልስ
በዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ ኣስተናጋጅነት የኖርዲክ ኣገሮች የኣርበኞች ግንቦት ሰባት የገንዘብ ማሰባሰብና ህዝባዊ ውይይት ዝግጅት

04-06-2016, Oslo, Norway

በዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ ኣስተናጋጅነት ኣርበኞች ግንቦት ሰባት በኖርዲክ ኣገሮች ጆን 4-2016 ያካሄደው የገንዘብ ማሰባሰብ ሰነስርዓትና ህዝባዊ ውይይት
ፕሮፌሰር ጌታቸው በጋሸው ያደረጉት ንግግር

ETNK WEEKLY NEWS 29-05-2016

ሰላም የኢትዮጵያዊያን ሴቶች ማህበር ኖርዌይ የኖርዌይን ብሔራዊ ቀን በውይይት በጋራ ሲያከብሩ
SELAM ETIOPISK KVINNER I NORGE FEIERING 17. MAI 2016
17-05-2016, OSLO, NORWAY


የኢትዮጵያዊያን በኖርዌይ የጋራ አወያይ መድረክ

xxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxx

ETNK WEEKLY NEWS 25-06-20107

ETNK WEEKLY NEWS 05-06-2017

May 14/2017የተካሄደውን የመጀመሪያውን የኣማራ ዓለም ኣቀፍ ጉባኤን ኣስመልክቶ ከዳግማዊ የመላው ኣማራ ህዝብ ድርጅት ህዝብ ግንኙነት መምሪያ ኃላፊ ከዶር ኣፈወርቅ ተሾመ ጋር የተካሄደ ቃለ ምልልስ ክፍል 1


Interview with Dr. Afework Teshome PR head of All Amara peoples organization II 23-04-2017

Teddy Afro – ETHIOPIA – ኢትዮጵያ – [New! Official single 2017] –

ኢትዮጵያ ከሶሪያ ምን ትማራለች ከኣክሊሉ ወንድ ኣፍራሽ ክፍል 1, 01-04-2017


ETNK WEEKLY NEWS 13-03-2017

ከኢሕኣፓ ከፍተኛ ኣመራር ከኣቶ እያሱ ኣለማየሁ ጋር የተካሄደ ቃለ ምልልስ ክፍል 2

 • በኣሶሳና ኣርባ ጉጉ የሰፈሩትን ኣማሮች ማን ጨፈጨፋቸው`?
 • ኢሕኣፓ ውስጥ የሴቶች ሚና ምን ይመስላል?
 • ህዋሃት ተቀዋሚዎችን የሚስልልበት ዘዴ ምን ይመስላል?
 • ተቃዋሚዎች እንዴት መተባበር ይችላሉ`?
 • ኣገር ቤት ህዋሃት መራሹ መንግስት ከተቀዋሚዎች ጋር የሚያካሂደውን ውይይት ኢሕኣፓ እንዴት ያየዋል?
 • በትጥቅ ትግል የሚታገሉት እንዴት ይታገዙ? ኣንገብጋቢ ችግራቸው ምንድን ነው?
 • ኢሕኣፓ ለምን ”ብሔር ብሔረሰቦች” የሚለውን ሐረግ ኣመጣው?የሚሉትንና ሌሎች መረጃዎችን ያገኛሉ
 • ኣቶ እያሱ ኣለማየሁ ማን ናቸው? ለኢሕኣፓ ምስረታ የነበራቸው ሚና? የትኞቹን እና ስንት መጽሐፍ ጽፈዋል?
 • ኢሕኣፓ እንዴት እና መቼ ተመሰረተ?
 • ኢሕኣፓ በኢትዮጵያ ኣንድነት ስም በመቐቐሙ የገጠመው ፈተና የትኞቹ ኣገሮች ተቃወሙት? ለምን?
 • ዋለልኝ መኮነን ለምን ያበጠው ይፈንዳ ኢትዮጵያ የብሔርብሔርሰቦች እስር ቤት ናት ኣለ?
 • ኢሕኣፓ ለምን ”ብሔር ብሔረሰብ” የሚለውን ሐረገ ኣመጣው?
 • ህዋሃት ለምን ፀረ ኣማራ ማንፌስቶ በማውጣት ኣማራውን በጠላትነት ፈረጀው?
  የሚሉትንና ሌሎችን ቁምነገሮችን ያገኙበታል ያዳምጡት
 • ETNK WEEKLY NEWS 13-02-2017

  በኢትዮጵያዊነት መደራጀትና የ ኣማራ ድርጅቶች
  በ ኣቶ ደባሱ መሰሉ

  ኢትዮ ኖርዌይ ቲቪ ሳምንታዊ ዜና 23-01-2017

  ETNK WEEKLY NEWS 26-12-2016

  የተቋሚዎች ኣሰላለፍ ምን ይመስላል?

  ETNK WEEKLY NEWS 30-10-2016

  አና ጎሜዝ (ሐና ጎበዜ) ከኢትዮጵያ ህዝብ ጎን በፅናት እንደቆመች ነው::
  የኢረቻ በዓል 2016 ሲከበር በጅምላ ስለተጨፈጨፉት ሰዎች ለኣውሮፓ ፓርላማ እንዲህ ስትል አስረዳች::ክቡር ፕሬዚዳንት ባለፈው እሁድ በኢትዮጵያ ኢሬቻ በዓል ሲከበር ጅምላ ጭፍጨፋ ተፍፅሟል::ከኦሮሞ ተቐማት በተገኘው ምንጭ መሰረት 678 ሰዎች በጅምላ ተግደለዋል:: በተመሳሳይ ባልፉት ኣስር ወራት 700 ሰዎች ተገድለዋል::

  ኣትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ድርጊቱን በሪዮ ኦሎምፒክ በጥብቅ ኣውግዟል:: የተባበሩት መንግስታት ሰብኣዊ መብት ኮሚሽነርና የኣፍሪካ ሰብኣዊ መብት ኮሚሽነር ጭፍጨፋው በገለልተኛ ኣካላት እንዲጣራ ጥያቄ ኣቅርቧል:: እኛ የኣውሮፓ ፓርላማ የቀረጥ ከፋዮችን ገንዘብ እየሰበሰብን ለኢትዮጵያ መንግስት እየሰጠን ስለ ጉዳዩ ዝምታን መርጠናል:: የኢረቻ በዓል ሲከበር የተፈፀመው ጅምላ ጭፍጨፋ ማሳካርና በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ በመካሄድ ላይ ያለው ኣፈና በገለልተኛ ዓለም ኣቀፍ ኣካላት እንዲጣራ ጥሪ ማድረግ ኣለብን:: ብለዋል::

  አና ጎሜዝ በቅንጅት ወቅት የነበረውን ታሪካዊ ዲሞክራሲያ የምርጫ ሒደት ወያኔ በርካታ ንጹሐን ኢትዮጵያዊያንን በጨፍጨፍ ሒዲቱን መና ሲያስቅረው በኣየኗ በብርቱ ኣይታለች:: ከዚህ ጊዜ ጀምሮ ኢትዮጵያዊያን ለሚያድረጉት የነፃነት ትግል ከ ኢትዮጵያዊያን ጎን ቆማለች::ቅጥረኛውንና ወራሪውን ባንዳውን ህውሓትን በመዋጋት በኩል ነጯ ጣይቱ ሆና ቀጥላለች በመሆኑም ኢትዮጵያዊያን ሐና ጎበዜ እያሉ ይጠሯታል::

  የሲቪል ተቋማት ሚና በዶር ተክሉ አባተ 24 09 2016

  ETNK NEWS 25-09-2016

  የአማራ ዲሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ ኣዲኃን ህዝባዊ እምቢተኝነቱን እንዴት ያየዋል? ምን አስቧል ምን እየሰራ ነው?
  ቃለ ምልልስ, 13-09-2016

  ETNK weekly news 04-09-2016

  ስኬታማ ህዝባዊ እምቢተኝነቶች

  ህዝባዊ እምቢተኝነት ለምን ከሚል ጥያቄ ይጀምራል::
  የዝንጀሮዎች ኣለቃ ሁልጊዜ ከበታች ያሉትን ዝንጀሮዎች ፍራፍሬ ቅጠላቅጥል እያመጡ ይመግቡት ነበር::ኣንድ ቀን ዛፉን ቁጥቐጦውን የተከለው እሱ ኣይደለም ለምን ቁጭ ብሎ እሱ እንቀልበዋለን ሲሉ ዝንጀሮዎች ኣመጹ::
  ህንድ ኣገር ማንኛውም ህንዳዊ ያለ እንግሊዝ ፈቃድ ከህንድ ባህር ጨው ማምረት ኣይችልም ነበር:: ማህተመ ጋንዲ እግዚኣብሔር በሰጠን በኣገራችን ጨው ለምን እንግሊዝ ትከለክለናለች ሲል ጠየቀ::

  Part 1

  የኢትዮጵያ ወታደራዊ ህዋህት-ኣጋዚ ኣገዛዝና ህዝባዊ እምቢተኝነቱ ለዲሞክራሲያዊት ኢትዮጵያ ምሥረታ
  በሁሉም የኢትዮጰያ ክፍል በመካሄድ ላይ ያለው ህዝባዊ እምቢተኝነት ጠንካራ ጎኖችና መጠናከር ያለባቸው እንቅስቃሴዎች
  ሽፋን ሰጭ ኣስመሳይ ኣደረጃጀቶች በኢትዮጵያ: የኢኮኖሚክ ትራንስፎርምሽን እቅድና ግዙፍ ፕሮጀክቶች ለወታደራዊ ህዋህት-ኣጋዚ ኣገዛዝ በኢትዮጵያ የሚሰጡት የመልካም ገጽታ ሽፋን
  በሁሉም የኣገሪቱ ክፍሎች በመካሄድ ላይ ያለውን ህዝባዊ እምቢተኝነት ለዲሚክራሲያዊት ኢትዮጵያ ግንባት ውጤታማ ለማድረግ የዲያስፖራው: የሲቪል: የሃይማኖት: የሰባዊ መብት ተቆርቐሪ ግለሰቦችና የፖለቲካ ተቐማት ሚና
  በተነሉ ወይም በመሿለኪያው የሚታየው ብርሃን በኢትዮጵያ: ሊነጋ ሲል ይጨልማል:ነፃነቶች ሁሉ ያለመሰዋትነት ኣልተገኙም::

  በኣውሮፓ የኢትዮጵያዊያን የስፖርትና ባህል ፌዴሬሽን ከጁላይ 25 እስከ 30 2016 ኔዘርላንድስ ሄግ
  የባህል ምሽት 29-07-2016


  ETNK weekly news 17-07-2016

  ኢትዮ ኖርዌይ የስፐርት ቡድን በኔዘርላንድስ ለሚካሄደው ለ2016 የኢትዮ ኢሮፕ የእግር ኳስ ውድድር ያደረገው ዝግጅት ምን ይመስላል?

  ከቡድኑ አሰልጣኝ አቶ አሳየኸኝ ጥላሁን ጋር የተካሄደ ቃለ ምልልስ

  05-07-2016, Oslo ,Norway


  ETNK weekly news 03-07-2016

  በዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ ኣስተናጋጅነት የኖርዲክ ኣገሮች የኣርበኞች ግንቦት ሰባት የገንዘብ ማሰባሰብና ህዝባዊ ውይይት ዝግጅት
  ከወሮ ብዙኣየሁ ጽጌና ወሪት የሽሃረግ በቀለ የዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ የሴቶች ክፍል ሃላፊ ጋር የተካሄደ
  ቃለ ምልልስ

  04-06-2016, Oslo, Norway

  ETNK weekly news 11-06-2016

  ጦቢያ 1908 እና ኩዳድ 2016

  ከደራሲ ማተቤ መለሰ የኩዳድ ታሪካዊ ልበወለድ ደራሲ እና
  ከዶር ራይዶልፍ ሙልቫር ተመራማሪ ደራሲና ተርጓሚ ጋር የተካሄደ ቃለ ምልልስ

  ክፍል 2, ኦስሎ ኖርዌይ 28-05-2015

  ኩዳድ ታሪካዊ ልብወለድ ከጎጃም ተነስቶ እስከ ሶማሊያ እና ኤርትራ በመድረስ በርካታ ነገሮችን ይዳስሳል::
  ጦቢያ የመጀመሪያዋ የኢትዮጵያ ልብወለድ መጽሐፍ ናት፥ ጦቢያ ውስጥ ጦቢያን ራሷንና ወንድሟን ዋህድን ይተዋወቃሉ
  ዋህድና ጦቢያ የዛሬ 108 ዓመት ኢትዮጵያ ውስጥ ምን ሰሩ የጦቢያ ደራሲ ማን ናቸው?
  ጦቢያ ኣሁን ወደ ኖርጂያን ተተርጉማለች ታሪክም ቐንቐም ይማሩባት ለልጆችዎም ያውሩሷት:: ዶር ራይዶልፍ ፍቅር እስከ መቃብርን ወደ ኖርዌጂያን ቐንቐ ተርጎመዋል በቀጣይ በርካታ የኢትዮጵያ መጽሐፍትን ይተረጉማሉ::

  ጦቢያ 1908 እና ኩዳድ 2016

  ከደራሲ ማተቤ መለሰ የኩዳድ ታሪካዊ ልበወለድ ደራሲ እና
  ከዶር ራይዶልፍ ሙልቫር ተመራማሪ ደራሲና ተርጓሚ ጋር የተካሄደ ቃለ ምልልስ

  ክፍል 1, ኦስሎ ኖርዌይ 28-05-2015

  ኩዳድ ታሪካዊ ልብወለድ ከጎጃም ተነስቶ እስከ ሶማሊያ እና ኤርትራ በመድረስ በርካታ ነገሮችን ይዳስሳል::
  ጦቢያ የመጀመሪያዋ የኢትዮጵያ ልብወለድ መጽሐፍ ናት፥ ጦቢያ ውስጥ ጦቢያን ራሷንና ወንድሟን ዋህድን ይተዋወቃሉ
  ዋህድና ጦቢያ የዛሬ 108 ዓመት ኢትዮጵያ ውስጥ ምን ሰሩ የጦቢያ ደራሲ ማን ናቸው?
  ጦቢያ ኣሁን ወደ ኖርጂያን ተተርጉማለች ታሪክም ቐንቐም ይማሩባት ለልጆችዎም ያውሩሷት:: ዶር ራይዶልፍ ፍቅር እስከ መቃብርን ወደ ኖርዌጂያን ቐንቐ ተርጎመዋል በቀጣይ በርካታ የኢትዮጵያ መጽሐፍትን ይተረጉማሉ::

  ETNK weekly news 22-05-2016

  ETNK WEEKLY NEWS 15-05-2016


  በኢትዮጵያ ኮሚኒቲ በኖርዌይ
  ETNK weekly news 24-04-2016


  ከቤተልሄም ግርማ ጋር የተካሄደ ቃለ ምልልስ
  ቤተልሄም ግርማ በኢትዮጵያ መከላከያ ኢንጅነሪንግ ወይም ብረታብረት ኢንጅነሪንግ ሰራተኛ ነብሩ

  ሞታች ሁ ሞታችን ነው

  ETNK weekly report 24-01-2016

  Interview with Dr. Mulualem Adam representative for patriotic Ginbot 7 Norway
  24-01-2016, Oslo, Norway

  የኢትዮ ኖርዌ ቲቪና ራዲዮ የተዘጋጀ
  13-02-2016

  ከጋዜጠኛ እየሩሳሌም አበረ ጋር የተካሄደ ቃለ ምልልስ
  የአዲስ አበበ የሴቶች ሊግ ምክትል ሊቀ መንበረ የነበረ
  ከባህር ዳር ዩንቨርስቲ ትዝታ እስከ ስደት
  ኢትዮጵያዊነት በኢትዮጵያ ዩንቨርሲቲዎች ውስጥ
  ጋዜጠኝነትና ኢሀድግ በክፍል እንድ ትኩረት የተሰጣቸው ነጥቦች

  ETNK weekly report 03-01-2016

  ETNK weekly report 27 12 2015